Grade 4 Environmental Science PDF
Document Details
Uploaded by PrizePointillism
Addis
Tags
Summary
This Amharic-language textbook for Grade 4 covers environmental science topics, with the focus on the human body including nutrition, digestive system, and circulatory system.
Full Transcript
አራተኛ ክፍሌ አካባቢ ሳይንስ መማሪያ መፅሏፍ ምዕራፌ አንዴ ሰውነታችን 1.1. ሰውነታችን ምግብ ያስፇሌገዋሌ ከዚህ በፉት በሶስተኛ ክፌሌ አካባቢ ሳይንስ ትምህርታችሁ ስሇ ምግብ ምንነት፣ ጥቅም፣ መገኛ ምንጮች እና ስሇ ምግብ ምዴቦች ተምራችሌ፡፡ የተማራችሁትን ሇማስታወስ የሚከተሇውን መሌመጃ ስሩ፡፡ መሌመጃ 1.1 1. ምግብ ምንዴን ነው? 2. ምግብ ከሚሰጠው...
አራተኛ ክፍሌ አካባቢ ሳይንስ መማሪያ መፅሏፍ ምዕራፌ አንዴ ሰውነታችን 1.1. ሰውነታችን ምግብ ያስፇሌገዋሌ ከዚህ በፉት በሶስተኛ ክፌሌ አካባቢ ሳይንስ ትምህርታችሁ ስሇ ምግብ ምንነት፣ ጥቅም፣ መገኛ ምንጮች እና ስሇ ምግብ ምዴቦች ተምራችሌ፡፡ የተማራችሁትን ሇማስታወስ የሚከተሇውን መሌመጃ ስሩ፡፡ መሌመጃ 1.1 1. ምግብ ምንዴን ነው? 2. ምግብ ከሚሰጠው ጥቅም አኳያ እንዳት ይመዯባሌ? ማንኛውም ሉበሊ ወይም ሉጠጣ የሚችሌና ሇሰውነታችን የተሇያዩ ጥቅሞችን የሚሰጥ ነገር ምግብ ይባሊሌ፡፡ ምግብ ሇሰውነታችን ሀይሌና ሙቀት ሇመስጠት፣ አካሊችንን ሇመገንባት ወይም ሇመጠገን እና በሽታን ሇመከሊከሌ ይጠቅማሌ፡፡ መሌመጃ 1.2 ተማሪዎች! ምግቦችን ከመገኛ ምንጫቸውና ከአይነታቸው አኳያ መመዯብ ይቻሊሌን? እሰቲ ከክፌሌ ጓዯኞቻችሁ ጋር ተወያዩበት፡፡ 1 አራተኛ ክፍሌ አካባቢ ሳይንስ መማሪያ መፅሏፍ ጥራጥሬዎች አትክሌትና ፌራፌሬ ወተትና የወተት ውጤቶች ሥጋና የሥጋ ውጤቶች ሥዕሌ 1/1 አራቱ የምግብ ክፌልች መሌመጃ 1.3 ተማሪዎች! በሥዕሊዊ መግሇጫው መካተት ሲገባው ያሌተካተተ የምግብ ምዴብ አሇን? ካሇ ከጓዯኞቻችሁ ጋር ዘርዝሩ፡፡ በስዕሊዊ መግሇጫው የተመሇከተው የምግብ አመዲዯብ ምንን መሰረት ያዯረገ ይመስሊችኋሌ? 2 አራተኛ ክፍሌ አካባቢ ሳይንስ መማሪያ መፅሏፍ 1.1.1 ምግብ ውስጥ የሚገኙ ንጥረ ነገሮች ሀ.የንጥረ ምግብ አይነቶች መሌመጃ 1.4 1. ንጥረ ምግቦች ምንዴን ናቸው? 2. የንጥረ ምግቦችን ስም ዘርዝሩ፡፡ 3. ንጥረ ምግቦች ምን ምን ጥቅሞች ይሰጡናሌ? ሰውነታችን የተሇያዩ ተግባራትን በአግባቡ እንዱያከናውን የሚያስችለ ከምግብ የሚገኙ ስዴስት የተሇያዩ ንጥረ ምግቦች አለ፡፡ እነዚህም ፕሮቲን፣ ካርቦሃይዴሬት፣ ማዕዴናት፣ ቅባት፣ ቫይታሚንና ውሃ ሲሆኑ ጥቅማቸውም ከዚህ በታች ተዘርዝሯሌ፡፡ ፕሮቲን፡- ሰውነትን ይገነባሌ፣ ይጠግናሌ፡፡ እንዱሁም በሽታ ተከሊካይ ኬሚካልችን ይሰራሌ፡፡ ካርቦሃይዴሬት፡-ሇሰውነታችን ኃይሌና ሙቀት ይሰጣሌ፡፡ ስብና ቅባት፡- ሀይሌ ይሰጣሌ፣ ቫይታሚኖችን በሰውነት ውስጥ ሇማጓጓዝ ይረዲሌ፡፡ እንዱሁም ሰውነትን ከቅዝቃዜ ይጠብቃሌ፡፡ ቫይታሚን፡- ይህ ንጥረ ምግብ ሰውነታችንን ከተሇያዩ በሽታዎች ይጠብቃሌ፡፡ ማዕዴን፡- የሰውነታችን የተሇያዩ ክፌልች በአግባቡ ሥራቸውን እንዱያከናውኑ ከማስቻለም በሊይ ጥርስና አጥንትን ይገነባሌ፡፡ ውሃ፡- ውሃ በሰውነታችን ውስጥ ሇሚከናወኑ ተግባራት ምቹ ሁኔታዎችን ይፇጥራሌ፣ ሇሰውነት አስፇሊጊ የሆኑ ነገሮችን በዯም ውስጥ ያጓጉዛሌ፡፡ አሊስፇሊጊ ነገሮችን በፅዲጅ መሌክ ያስወግዲሌ፡፡ እንዱሁም የተስተካከሇ የሰውነት ሙቀት እንዱኖር ያዯርጋሌ፡፡ 3 አራተኛ ክፍሌ አካባቢ ሳይንስ መማሪያ መፅሏፍ ሇ. ንጥረ ምግቦች የሚገኙባቸው የምግብ አይነቶች መሌመጃ 1.5 1. ስዴስቱን ንጥረ ምግቦች ከየትኞቹ የምግብ አይነቶች እናገኛቸዋሇን? 2. ከታች የተመሇከተውን ሰንጠረዥ በመመሌከት በየንጥረ ምግቦቹ ስር የተዘረዘሩትን የምግብ አይነቶች ካስተዋሊችሁ በኋሊ በአካባቢያችሁ ሕብረተሰብ የሚዘወተሩ የምግብ አይነቶችን በመዘርዘር ከንጥረ ምግቦች አኳያ ተመሳሳይ ሰንጠረዥ አዘጋጁ፡፡ ፕሮቲን ካርቦ ሀይዴሬት ቅባት ወይም ስብ ቫይታሚን ማዕዴናት ውሀ ሥጋ የስንዳ ዲቦ ተሌባ ብርቱካን ቀይ ስጋ ውሃ አዘሌ ሇውዝ ወይም ቅቤ ልሚ የምግብ ምግቦች አተር እንጀራ ሰሉጥ ፖፖያ ጨው ምሳላ፡- ባቄሊ ገብስ ጮማ ትርንጎ ወተት አትክሌትና አኩሪ አተር ሩዝ ዘይት ጉበት ፌራፌሬ እንቁሊሌ እንሰት ዓሳ 3. 3. ከአዘጋጃችሁት ሰንጠረዥ አኳያ የአካባቢያችሁ ሕብረተሰብ ስዴስቱን ንጥረ ምግቦች ያገኛሌ ማሇት ይቻሊሌን? የማያገኙ ከሆነ ምክንያቶቹ ምንዴን ናቸው? መፌትሔውስ ምን ሉሆን ይገባሌ ትሊሊችሁ? ተማሪዎች! ከሊይ ከተዘረዘሩት የንጥረ ምግብ ምንጮች በተጨማሪ ላልች በርካታ የምግብ አይነቶች ያለ በመሆናቸው ባሇሙያዎችን በመጠየቅ፣ መፃሕፌት በማንበብና መምህራችሁን በማማከር ግንዛቤያችሁን ማዲበርና አመጋገባችሁን ማሻሻሌ ይጠበቅባችኋሌ፡፡ በአጠቃሊይ ንጥረ ምግቦች በምግብ ውስጥ የሚገኙና በአካሌ ውስጥ ሌዩ ሌዩ ሥራዎችን የሚያከናውኑ ናቸው፡፡ እነዚህም ንጥረ ምግቦች አካሊችን ተግባሩን በትክክሌ እንዱያከናውን ያስችሊለ፡፡ ንጥረ ምግቦች ሇሰውነት በሚሰጡት አገሌገልት መሰረት በሶስት ታሊሊቅ ክፌልች ይመዯባለ፡፡ 4 አራተኛ ክፍሌ አካባቢ ሳይንስ መማሪያ መፅሏፍ እነዚህም፡- 1. ሰውነትን ገንቢና ጠጋኝ /ፕሮቲን/ 2. ሀይሌና ሙቀት ሰጪ /ካርቦሃይዴሬትና ቅባት/ 3. በሽታ ተከሊካይ /ቫይታሚንና ማዕዴን/ ሏ. የተመጣጠነ ምግብ ከዚህ በሊይ በሶስቱም ክፌልች ከተዘረዘሩት የተውጣጣ የምግብ አይነት በየማዕደ ተዘጋጅቶ የቀረበ እንዯሆነ ከሊይ የተጠቀሱትን አገሌግልቶች ሇሰውነት ያስገኛሌ፡፡ በዚህም መሌክ የተዘጋጀ ምግብ የተመጣጠነ ምግብ ይባሊሌ፡፡ ስሇሆነም ሰዎች ጤነኛ እንዱሆኑ ከዚህ በሊይ ከተጠቀሱት ሶስቱ ክፌልች የተውጣጣ ምግብ በተቻሇ መጠን አቀናጅቶ መመገብ ያስፇሌጋሌ፡፡ እንዱሁም ውሃ ሇምግብ ማዋሃዴና ሥርጭት የሚረዲ ሲሆን፤ በተጨማሪም የሆዴ ዴርቀት እንዲይዝ የሚያዯርግና ኩሊሉትን የሚያጣራ ነው፡፡ ስሇሆነም አንዴ ሰው ቢያንስ በቀን ከአንዴ ሉትር ያሊነሰ ውሃ መጠጣት አሇበት፡፡ መሌመጃ 1.6 በሶስተኛ ክፌሌ የአካባቢ ሳይንስ ትምህርት ሊይ ከተማራችሁት አኳያ ሇሚከተለት ጥያቄዎች አጭር መሌስ ስጡ፡፡ 1. የተመጣጠነ ምግብን እና የንጥረ ምግቦችን ግንኙነት አብራሩ፡፡ 2. የተመጣጠነ ምግብ ባሇመመገብ ምክንያት ሉከሰቱ የሚችለ በሽታዎች አለን? የተመጣጠነ ምግብ ሇሰውነታችን አስፇሊጊ የሆኑ የተሇያዩ ንጥረ ምግቦችን የያዘ ማዕዴ ነው፡፡ የተመጣጠነ ምግብ ባሇመመገብ ሇተሇያዩ የምግብ እጥረት በሽታዎች ሌንጋሇጥ እንችሊሇን፡፡ በክሌሊችን ካለት ዋና ዋና የጤና ችግሮች አንዯኛው ከምግብ እጥረትና ከአመጋገብ መዛባት የተነሳ የሚመጡ በሽታዎች ናቸው፡፡ እነዚህም የጤና ችግሮች የሚመጡት ተፇሊጊ የምግብ ዓይነቶች በበቂ መጠን ባሇመኖራቸው ሲሆን፤ በባህሌ፣ በሌማዴና ላልች ተፅዕኖዎች እንዱሁም ካሇማወቅ የተነሳ ዯግሞ እጥረቱ ሉባባስ ይችሊሌ፡፡ 5 አራተኛ ክፍሌ አካባቢ ሳይንስ መማሪያ መፅሏፍ ሥዕሌ 1/2 የተመጣጠነ ምግብ ከሊይ የቀረበው ስዕሊዊ መግሇጫ የሚያሳየው ሁለንም ንጥረ ምግቦች የያዙትን የምግብ አይነቶች ነው፡፡ ነገር ግን ሁሌጊዜ በተሟሊ መሌኩ ሁለንም የምግብ አይነቶች አሟሌቶ ማግኘት በተሇያዩ ምክንያቶች ሊይሳካ ይችሊሌ፡፡ ስሇዚህ ማዕዲችን ሲጓዯሌ ተመሳሳይ ጥቅም በሚሰጡ ላልች የምግብ አይነቶችን በመተካት የተመጣጠነ ምግብ አሟሌተን ሌንመገብ ይገባሌ፡፡ 6 አራተኛ ክፍሌ አካባቢ ሳይንስ መማሪያ መፅሏፍ መሌመጃ 1.7 በቁርስ፣ በምሳና በእራት ጊዜ አዘውትራችሁ የምትመገቧቸውን ምግቦች በመዘርዘር በያዙት የንጥረ ምግብ ዓይነት በሚከተሇው ሰንጠረዥ ውስጥ ሙለ፡፡ አዘውትረን የምንመገበው የያዘው ንጥረ ምግብ ዓይነት የምግብ ዓይነት ካርቦሃይዴሬት ፕሮቲን ውሃ ቅባት ቫይታሚን ማዕዴናት ወይም ስብ ቁርስ ምሳ እራት ተማሪዎች! ሁለንም ንጥረ ምግቦች በአንዴ ጊዜ መመገብ ካሌቻሌን በቁርስ ያሌተመገብነውን በምሳ ወይም በእራት ሰዓት በማJሊት የተመጣጠነ ምግብ ማግኘት ይቻሊሌ፡፡ ከዚህ በሊይ የተመጣጠነ ምግብ ምንነትን ተምራችኋሌ፡፡ እንዱሁም የምግብ እጥረት በሽታ መንስኤዎችን በሶስተኛ ክፌሌ አካባቢ ሳይንስ ተምራችኋሌ፡፡ ከዚህ አኳያ ከምግብ እጥረትና ከአመጋገብ መዛባት የተነሳ በክሌሊችን ውስጥ በተሇይ በሕፃናት ሊይ ጎሌተው የሚታዩ በሽታዎች በሠንጠረዥ 1/1 ውስጥ እንዱካተቱ ተዯርጓሌ፡፡ ሰንጠረዥ 1/1 በንጥረ ምግቦች እጥረት የሚከሰቱ በሽታዎች የንጥረ ምግብ ዓይነት በንጥረ ምግቦች እጥረት የሚከሰተው በሽታ ፕሮቲን ከዋሸኮር ካርቦሀይዴሬት ማራስመስ ቫይታሚን የዴዴ መዴማት፣ የቆዲ ሕመም ወይም ቤሪቤሪ፣ ዲፌንት፣ የአጥንት መወሊገዴ ወይም ሪኬትስ፣ የዯም ቶል አሇመርጋት ወዘተ ማዕዴናት የነርቭ ሕመም፣ እንቅርት፣ ዯም ማነስ፣ ወዘተ 7 አራተኛ ክፍሌ አካባቢ ሳይንስ መማሪያ መፅሏፍ መሌመጃ 1.8 1. ከሊይ በሰንጠረዡ የተመሇከቱትን የንጥረ ምግብ እጥረት በሽታ ምሌክቶችን ባሇሙያ በመጠየቅ ሇመምህራችሁ ሪፖርት አቅርቡ፡፡ 2. የእናንተ ቤተሰብ አባሊትና የአካባቢያችሁ ማህበረሰብ በንጥረ ምግብ እጥረት በሽታዎች እንዲይጠቁ ሇማዴረግ ምን ምን ሚና አሇን ብሊችሁ ታስባሊችሁ? ሥርዓተ እንሽርሽሪት መሌመጃ 1.9 1. ስርዓተ እንሽርሽሪት ማሇት ምን ማሇት ነው? 2. ሥርዓተ እንሽርሽሪት የት ይከናወናሌ? ሀ. የሥርዓተ እንሽርሽሪት ምንነት አብዛኞቹ የምንመገባቸው ምግቦች በቀጥታ ሰውነታችን በሚጠቀምበት መጠንና ዓይነት አይዯለም፡፡ የምንመገባቸው ምግቦች ሇሰውነታችን ጥቅም የሚሰጡት ወዯ ትንንሽ ነገሮች ከተሰባበሩና ከተሇወጡ በኋሊ ነው፡፡ በመሆኑም የምንመገበውን ምግብ ከትሌሌቅ መጠን ወዯ ትንንሽ መጠን ሇውጦ ሰውነታችን እንዱጠቀምበት ማመቻቸት የሥርዓተ እንሽርሽሪት ዋነኛው ተግባር ነው፡፡ ስርዓተ እንሽርሽሪት የምንመገበውን ምግብ በመሰባበርና በማዴቀቅ ወዯ ትንንሽና ሰውነታችን ሉጠቀምበት ወዯሚችሇው መጠን የመቀየር ሂዯት ነው፡፡ ይህም ሂዯት ከአፌ ጀምሮ እስከ ቱሉ ባሇው የምግብ ቦይ ውስጥ የሚከናወን ነው፡፡ የተሇያዩ ምግቦች በተሇያዩ የምግብ ቦይ አካሌ ክፌልች ውስጥ በሜካኒካዊ/አካሊዊ/ና ኬሚካዊ መንገድች ከዯቀቁና ከሊሙ በኋሊ በቀጥታ ሇሰውነታችን ጥቅም ሉሰጡ ወዯሚችለበት ትንንሽ ቅንጣጢቶች ይቀየራለ፡፡ ይህ የሊመውና የሟሟው ምግብ በቀጭኑ አንጀት አማካኝነት ተመጦ ከዯም ጋር ይቀሊቀሊሌ፡፡ ቀሪው ያሌሊመና አሊስፇሊጊ ነገር ወዯ ወፌራሙ አንጀት ከተሊሇፇ በኋሊ በቆሻሻ መሌክ ከሰውነታችን በቱሉ አማካኝነት ይወገዲሌ፡፡ ሇ. የእንሽርሽሪት ቧንቧ የምግብ ሌመት የሚከናወንበት ከአፌ እስከ ቱሉ ያሇው የሰውነታችን ክፌሌ በጥቅለ የእንሽርሽሪት ቧንቧ /የምግብ ቦይ/ ይባሊሌ፡፡ 8 አራተኛ ክፍሌ አካባቢ ሳይንስ መማሪያ መፅሏፍ የእንሽርሽሪት ቧንቧ ረጅም የሆነ ቱቦ /ቧንቧ/ ሲሆን ከአፌ ጀምሮ እስከ ቱሉ ያሇውን ምግብ የሚገባበት፣ የሚዯቅበት፣ የሚያሌፌበት፣ የሚመጠጥበትና ኩስ የሚወገዴበትን አካሊት ሁለ የያዘ ነው፡፡ የሥርዓተ እንሽርሽሪት ቧንቧ አፌ ወናን፣ጉሮሮን፣ ከርስን፣ ቀጭን አንጀትን፣ ወፌራም አንጀትን፣ ቋተ ኩስንና ቱሉን ይይዛሌ፡፡ የእንሽርሽሪት ቧንቧ በሁሇቱም ጫፌ ክፌት ነው፡፡ እነዚህም የምግብ እንሽርሽሪት ሁሇት ጫፍች ምግብ የሚገባበት አፌ እና ኩስ የሚወገዴበት ቱሉ ናቸው፡፡ ሥዕሌ 1/3 የእንሽርሽሪት ቧንቧ አካሌ ክፌልች የእያንዲንደ የእንሽርሽሪት ቧንቧ ክፌሌ ተግባር ምን ይመስሊችኋሌ? ከዚህ በታች የተመሇከተው ሰንጠረዥ የእንሽርሽሪት ቱቦ አካሌ ክፌልችና ተግባራቸውን የሚያሳይ በመሆኑ የእያንዲንደን የእንሽርሽሪት ቧንቧ ክፌሌ ተግባር ሇይታችሁ ሇማወቅ ሞክሩ፡፡ 9 አራተኛ ክፍሌ አካባቢ ሳይንስ መማሪያ መፅሏፍ ሰንጠረዥ 1/2 የእንሽርሽሪት ቧንቧ አካሌ ክፌልች ተግባር የእንሽርሽሪት ቱቦ አካሌ ክፌሌ ተግባር አፌ ወና ምግብ በጥርስና በምራቅ አማካኝነት ይሰባበራሌ፡፡ የካርቦሃይዴሬት ኬሚካዊ ሌመት ይጀምራሌ፡፡ ከርስ የፕሮቲን ኬሚካዊ ሌመት የሚጀምርበት ነው፡፡ በከርስ ጡንቻ ላልች ምግቦች ሜካኒካዊ/አካሊዊ/ በሆነ መንገዴ ይሰባበራለ፡፡ አንጀት በቀጭን አንጀት ውስጥ የሁለም ምግቦች ኬሚካዊ ሌመት ይከናወንበታሌ፡፡ ወፌራም አንጀት ውስጥ የውኃ ምጠት ከመከናወኑም በሊይ ጊዜያዊ የኩስ ማቆያ ሆኖ ያገሇግሊሌ፡፡ ቱሉ ኩስ /ዓይነምዴር/ ከሰውነት ወዯ ውጭ የሚወገዴበት ክፌሌ ነው፡፡ የፕሮጀክት ስራ መምህራችሁን በማማከር ከአካባቢያችሁ የተሇያዩ ቁሳቁሶችን በመጠቀም የእንሽርሽሪት ቧንቧ /ምግብ ቦይ/ ሞዳሌ አዘጋጅታችሁ መማሪያ ክፌሊችሁ ውስጥ አስቀምጡ፡፡ መሌመጃ 1.10 ሇሚከተለት ጥያቄዎች አጫጭር መሌሶችን ስጡ፡፡ 1. የስርዓተ እንሽርሽሪት አካሌ ክፍልችን ጤና ሉጎደ የሚችለ ሁኔታዎችን ዘርዝሩ፡፡ 2. የስርዓተ እንሽርሽሪት አካሌ ክፍልችን ጤና እንዳት መጠበቅ ይቻሊሌ? 1.2 ዘውረ ዯም /የዯም ዝውውር/ ምግብ በሥርዓተ እንሽርሽሪት አማካኝነት ከሊመ በኋሊ የመጨረሻ የእንሽርሽሪት ውጤቶች በቀጭን አንጀት ግዴግዲ አማካኝነት ተመጠው ወዯ ዯም ውስጥ እንዯሚገቡ ተምራችኋሌ፡፡ 10 አራተኛ ክፍሌ አካባቢ ሳይንስ መማሪያ መፅሏፍ 1.2.1. ዯም መሌመጃ 1.11 በሚከተለት ጥያቄዎች ሊይ ተወያዩ፡፡ 1. ዯም ምንዴን ነው? በውስጡስ ምን ምን ነገሮችን ይይዛሌ? 2. ዘውረ ዯም /የዯም ዝውውር/ ማሇት ምን ማሇት ነው? በሰውነታችን ውስጥ ምግብ፣ አየር እና ሇሰውነት አስፇሊጊ ያሌሆኑ ፅዲጆች ተጓጉዘው ተገቢ ወዯ ሆነው አካሌ ክፌሌ የሚዯርሱት በስርዓተ ዘውር አማካኝነት ነው፡፡ ሥርዓተ ዘውር ምግብን፣ አየርን እና ላልች ጠቃሚ ነገሮችን ወዯ ተሇያዩ የሰውነታችን ክፌልች የሚያጓጉዝ ሥርዓት ነው፡፡ ከዚህም በተጨማሪ አሊስፇሊጊ የሆኑ ነገሮችን እንዯ ካርቦንዲይኦክሳይዴ እና ላልች ፅዲጆችን ከእያንዲንደ የሰውነት ክፌሌ አጓጉዞ ወዯ ፅዲጅ አስወጋጅ ክፌልችም ያሇማቋረጥ የሚያዯርስ ሥርዓት ነው፡፡ እነዚህ ጠቃሚና ጠቃሚ ያሌሆኑ ነገሮች በሰውነታችን ውስጥ የሚጓጓዙት በዯም አማካኝነት ነው፡፡ ይህ ዯም በሰውነታችን ውስጥ ያሇማቋረጥ የሚጓጓዝበት ዑዯት ዘውረ ዯም ወይም የዯም ዝውውር ተብል ይጠራሌ፡፡ ዯም ፇሳሽ ሕብረ ሕዋስ ነው፡፡ ዯም በውስጡ ሁሇት ዋና ዋና ይዘቶች አለት፡፡ እነዚህም 1. የዯም ውሃ 2. የዯም ሕዋሳት ናቸው፡፡ መሌመጃ 1.12 በሚከተለት ጥያቄዎች ሊይ በመወያየት ሃሳባችሁን ግሇጹ፡፡ 1. በሰውነታችሁ ሊይ ጉዲት ዯርሶባችሁ ዯም ፇሷችሁ ያውቃሌ? ዯምን በዯንብ የመመሌከት አጋጣሚ ኖሮአችሁ ከሆነ ዯም ሙለ ሇሙለ ፇሳሽ ነው ወይስ ጠጣር ነገሮችንም ይዟሌ? 2. ዯም ሇሰውነታችን የሚሰጠው ጥቅም ምንዴን ነው? ዯም አብዛኛው ክፌለ ፇሳሽ ይሁን እንጂ በውስጡ ጠጣር የሆኑ ነገሮችንም ይዟሌ፡፡ የዯም ውሃ የዯም ፇሳሹ ክፌሌ ሲሆን የዯም ህዋሳት ዯግሞ የዯም ጠጣሩን ክፌሌ ይሸፌናለ፡፡ 11 አራተኛ ክፍሌ አካባቢ ሳይንስ መማሪያ መፅሏፍ ዯም በሰውነታችን ውስጥ የሚከተለትን ተግባራት ያከናውናሌ፡፡ የተሇያዩ ንጥረ ምግቦችን፣ ጋዞችንና ማዕዴናትን ያጓጉዛሌ፡፡ ከሕዋሳት ካርቦንዲይኦክሳይዴንና ላልች ቆሻሻዎችን /ፅዲጆችን/ በመቀበሌ ወዯ አስወጋጅ የአካሌ ክፌልች ያጓጉዛሌ፡፡ ሰውነትን ከተሇያዩ በሽታ አምጪ ተዋህሲያን ይከሊከሊሌ፡፡ ሙቀትን በመሊ ሰውነታችን በማሰራጨት የተስተካከሇ እና ተሇዋዋጭ ያሌሆነ የሰውነት ሙቀት እንዱኖር ያዯርጋሌ፡፡ 1.2.2. ሌብ መሌመጃ 1.13 የሚከተለትን ጥያቄዎች መሌሱ፡፡ 1. ሌባችን የሚገኝበትን አካባቢ ሇጓዯኞቻችሁ አሳዩ፡፡ 2. የሰው ሌጅ ሌብ ስንት ክፌልች አለት? 3. የሌብ ተግባር ምንዴን ነው? ሌብ ጡንቻማ ከረጢት ሲሆን በተከታታይ የሚኮማተርና የሚረግብ አካሌ ክፌሌ ነው፡፡ ሌብ በዯረት ወና ውስጥ የሚገኝ ጠቃሚ አባሌ አካሌ ነው፡፡ በኩምታሬ ጊዜ ሌብ ዯምን ከሌብ ወዯ ዯም ቧንቧ እንዱወጣ ሲያዯርግ በመርገብ ጊዜ ዯግሞ ሌብ ዯምን ከዯም ቧንቧዎች ይቀበሊሌ፡፡ የሰው ሌጅ ሌብ መዋቅር በአራት ክፌልች የተከፇሇ ነው፡፡ እነዚህም፡- ሁሇት ተቀባይ ገንዲዎች - የሌብ የሊይኛው ክፌልችና ሁሇት ሰጪ ገንዲዎች - የሌብ የታችኛው ክፌልች ናቸው፡ 12 አራተኛ ክፍሌ አካባቢ ሳይንስ መማሪያ መፅሏፍ ሥዕሌ 1/4 የሌብ መዋቅር የተግባር ሥራ በአካባቢያችሁ እንሰሳት የሚታረደበት ቄራ ወይም ሆቴሌ ወይም ምግብ ቤት ካሇ ወይም በቤታችሁ በግ ወይም ፌየሌ ሲታረዴ ሌቡን ከቤተሰቦቻችሁ ጠይቃችሁ ወዯ ክፌሌ በማምጣት እና በመበሇት ዋና ዋና የሌብ ክፌልችን ተመሌከቱ፡፡ የተመሇከታችሁትንም የሌብ ክፌልች በስዕሌ አሳዩ፡፡ መሌመጃ 1.14 በሚከተለት ጥያቄዎች ሊይ ተወያዩ፡፡ 1. ዯም ከሌብ ወዯ ተሇያዩ የሰውነት ክፌልች የሚሰራጨው እንዳት ነው? 2. ሌብ ተግባሩን ቢያቋርጥ ምን ሌንሆን እንችሊሇን? 13 አራተኛ ክፍሌ አካባቢ ሳይንስ መማሪያ መፅሏፍ ዯም ከሌብ ወዯ ተሇያዩ የሰውነታችን ክፌልች የሚሰራጨው በሌብ የግፉት ሏይሌ አማካኝነት ነው፡፡ ሌብ ዯምን ወዯተሇያዩ የሰውነታችን ክፌልች እንዱሰራጭ ከማዴረግ በተጨማሪ ከተሇያዩ የሰውነት ክፌልችም ዯምን ይቀበሊሌ፡፡ ሌብ በሕይወት ዘመን ውስጥ ያሇማቋረጥ ይመታሌ፡፡ መሌመጃ 1.15 ሇሚከተለት ጥያቄዎች መሌስ ስጡ፡፡ 1. ዯምን ወዯ ተሇያዩ የሰውነታችን ክፌልች የሚያሰራጩት የሌብ ገንዲዎች የትኞቹ ናቸው? ተቀባይ ገንዲዎች ወይስ ሰጪ ገንዲዎች? 2. እጃችሁን በዯረታችሁ መሃሌ ሊይ በማስቀመጥ ምን እንዯተሰማችሁ ሇጓዯኞቻችሁ ተናገሩ፡፡ የፕሮጀክት ሥራ የሚከተሇውን የአሰራር ቅዯም ተከተሌ መሠረት አዴርጋችሁ የሌብ ሞዳሌ በቡዴን አዘጋጁ፡፡ በመጀመሪያ ፕሊስቲክ እና ገሇባ ወይም የሚገኝ ከሆነ ስፖንጅ አዘጋጁ፣ በመቀጠሌም በፕሊስቲኩ ውስጥ ገሇባውን በመጨመር በስዕሌ ሊይ የተመሇከታችሁትን የሰው ሌብ መዋቅር በማስመሰሌ ፕሊስቲኩን ስፈት/እሰሩት/ እና የሌብ ሞዳሌ ሥሩ፡፡ ስፖንጅ የምታገኙ ከሆነ ዯግሞ በሌብ ቅርፅ መሌክ በመቁረጥ አራቱን የሌብ ክፌልች እንዱይዝ በማዴረግ ከስፖንጁ ሊይ ምሌክት አዴርጋችሁ ክፌልቹን ሠይሙ፡፡ በመጨረሻም እንዳት እንዯሰራችሁት እና ምን ምን ክፌልችን እንዯያዘ የሰራችሁትን የሌብ ሞዳሌ በመጠቀም ሇክፌሌ ጓዯኞቻችሁ እያሳያችሁ አስረደ፡፡ 1.2.3. ኤች አይ ቪ/ኤዴስ ስሇ ኤች አይ ቪ/ኤዴስ በሽታ ምንነት በአንዯኛ፣ ሁሇተኛ እና ሶስተኛ ክፌሌ የአካባቢ ሳይንስ ትምህርት ሊይ ተምራችኋሌ፡፡ የቀዯመ እውቀታችሁን ተጠቅማችሁ በሚከተሇው መሌመጃ ስር ያለትን ጥያቄዎች ስሩ፡፡ 14 አራተኛ ክፍሌ አካባቢ ሳይንስ መማሪያ መፅሏፍ መሌመጃ 1.16 1. ኤች አይ ቪ/ኤዴስ ምንዴን ነው? 2. ኤች አይ ቪ/ኤዴስ በሽታ መተሊሇፉያ መንገድችን ዘርዝሩ፡፡ 3. ኤች አይ ቪ/ኤዴስ በሽታ የማይተሊሇፌባቸው መንገድችን ዘርዝሩ፡፡ የኤች አይ ቪ/ኤዴስ በሽታ በፌጥነት እየተዛመተ እና የሰውን ሌጅ ህይወት እየቀጠፇ ያሇ የሰው ሌጆች ቀንዯኛ ጠሊት ነው፡፡ ሇኤዴስ በሽታ እስከ አሁን ዴረስ ምንም ዓይነት መዴሏኒት አሌተገኘሇትም፡፡ በመሆኑም የኤች አይ ቪ/ኤዴስ በሽታ መዴሏኒት የላሇው ገዲይ በሽታ ነው፡፡ የኤች አይ ቪ/ኤዴስ በሽታ ዋና ዋና መተሊሇፉያ መንገድች የሚከተለት ናቸው፡፡ በዯም ንክኪ፣ በቫይረሱ የተበከሇ ዯም ወዯ ጤነኛ ሰው ዯም ሲገባ፣ ሕመምተኛው በተጠቀመባቸው የጥርስ ብሩሽ /መፊቂያ/ እና ስሇታም መሳሪያዎች እንዯ ምሊጭ፣ ቢሊዋ፣ የጥፌር መቁረጫ ወዘተ ጤነኛው ሰው ሲጠቀም፣ ሕመምተኛው በተጠቀመባቸው ስሇታም እና ሹሌ የሕክምና መሳሪያዎች በጋራ መጠቀም፣ ሌቅ የግብረ ሥጋ ግንኙነት፣ ቫይረሱ ካሇባት እናት ወዯ ሌጅ ናቸው፡፡ በሽታው የማይተሊሇፌባቸው መንገድች ዯግሞ የሚከተለት ናቸው፡፡ አብሮ በመብሊት እና በመጠጣት፣ በመጨባበጥ፣ በክፌሌ ውስጥ አብሮ በመማር፣ በታክሲ ወይም በመንገዴ ሊይ አብሮ በመጓዝ፣ የጋራ ሽንት ቤት በመጠቀም፣ አብሮ በመጫወት ወዘተ ናቸው፡፡ 15 አራተኛ ክፍሌ አካባቢ ሳይንስ መማሪያ መፅሏፍ መሌመጃ 1.17 በሚከተለት ጥያቄዎች ሊይ ተወያዩ፡፡ 1. ተማሪዎች! የኤች አይ ቪ /ኤዴስ በሽታን በመከሊከሌ ረገዴ የእናንተ ዴርሻ ምን ሉሆን ይገባሌ? 2. ከዚህ መዴኃኒት ከላሇው እና ገዲይ ከሆነ በሽታ እንዳት ራስን መከሊከሌ ይቻሊሌ? በኤች አይ ቪ /ኤዴስ የተያዙ ሰዎች ላልች በሽታዎችን የመከሊከሌ አቅማቸው ይዲከማሌ፡፡ በተሇያዩ በሽታዎች በቀሊለ ይጠቃለ፡፡ ከባዴ ሥራዎችን ሇመስራት አቅም ያንሳቸዋሌ፡፡ በዚህ ወቅት ረዲትና ዯጋፉ ከላሊቸው ከባዴ ስቃይ ውስጥ ይወዴቃለ፡፡ መስራት እና ራሳቸውን መዯገፌ ባሇመቻሊቸው ቤተሰቡ ችግር ውስጥ ይወዴቃሌ፡፡ በበሽታው ምክንያት ወሊጆች ሲሞቱ ሌጆች ያሇአሳዲጊ ይቀራለ /ይበተናለ/፡፡ ወጣቶች በበሽታው ሲሞቱ ዯግሞ ሽማግላዎች እና አረጋውያን ያሇ ጧሪ ይቀራለ፡፡ በመሆኑም የኤች አይ ቪ/ኤዴስ በሽታ ሕፃናትን ያሇ አሳዲጊ አረጋውያንን ያሇ ጧሪ የሚያስቀር የሰው ሌጆች ጠሊት ነው፡፡ ስሇዚህ እናንተም የኤዴስ ሕመምን አስከፉነት ተገንዝባችሁ በበሽታው ሊሇመያዝና ሊሇመጋሇጥ ከፌተኛ ጥንቃቄ ማዴረግ ይጠበቅባችኋሌ፡፡ ራሳችሁን ከበሽታው ከመከሊከሌ በተጨማሪ ላልችን በማስተማር በበሽታው እንዲይያዙ እና ራሳቸውን እንዱጠብቁ የማዴረግ ኃሊፉነትም አሇባችሁ፡፡ ከዚህ በተጨማሪ በበሽታው ሇተያዙ ሰዎችም አስፇሊጊውን ዴጋፌና እንክብካቤ የማዴረግም ግዳታ አሇባቸሁ፡፡ የኤዴስ በሽታን የመከሊከያ ዘዳዎችና የሕይወት ክህልቶች የሚከተለት ናቸው፡፡ ላሊ ሰው የተጠቀመበትን የሕክምና መሳሪያ እና ላልች ስሇት ያሊቸውን መሳሪያዎች አሇመጠቀም፣ መታቀብ /የግብረ ስጋ ግንኙነት አሇማዴረግ/፣ በራስ መተማመን እና ፅናት፣ የዯም ንክኪን ማስወገዴ በተሇይም በሰውነት ሊይ ቁስሌ ካሇ የላሊ ሰው ዯም ቁስለን እንዲይነካ መጠንቀቅ፣ በኤዴስ ሕመም አስከፉነት እና መተሊሇፉያ መንገድች ዙሪያ ተከታታይ ትምህርት በማግኘትና ግንዛቤ በመያዝ የሕይወት ክህልትን ማዲበር፣ 16 አራተኛ ክፍሌ አካባቢ ሳይንስ መማሪያ መፅሏፍ 1.3. ጉርምስናና ኮረዲነት በአንዯኛ፣ በሁሇተኛ እና በሶስተኛ ክፌሌ የአካባቢ ሳይንስ ትምህርታችሁ ሊይ ሇሰውነታችን ትክክሇኛ ዕዴገትና ሇተሟሊ ጤንነት የተመጣጠነ ምግብ እንዯሚያስፇሌግ ተምራችኋሌ፡፡ ሰውነታችንም እያዯገ ሲመጣ ከእዴገታችን ጋር ተያይዘው የሚመጡ በርካታ ሇውጦች አለ፡፡ ጉርምስና ወይም ኮረዲነት ከእነዚህ ሇውጦች መካከሌ ይገኙበታሌ፡፡ መሌመጃ 1.18 በሚከተለት ጥያቄዎች ሊይ ተወያዩ፡፡ 1. ጉርምስና ወይም ኮረዲነት ማሇት ምን ማሇት ነው? 2. ጉርምስና በየትኛው ጾታ ሊይ ይታያሌ? በወንዴ ወይስ በሴት? ኮረዲነትስ? 3. አንዴ ሰው እያዯገ/ች/ በሚመጣበት ወይም በምትመጣበት ወቅት በሰውነቱ/ቷ/ ሊይ የሚታዩ አካሊዊ ሇውጦችን ዘርዝሩ፡፡ ጉርምስና ወይም ኮረዲነት በአንዴ ሰው የሕይወት ዘመን ውስጥ የሚከሰቱ የአካሊዊና ስነባህሪያዊ ሇውጥ ሂዯቶች ናቸው፡፡ በእነዚህም ወቅት ወንድች እና ሴቶች ከሌጅነት ወዯተሟሊ የሰውነት ዕዴገት የሚሸጋገሩበት የዕዴሜ ክሌሌ ነው፡፡ ይህ የእዴሜ ክሌሌ የሽግግር ወቅት በመሆኑ ከዕዴገት ጋር የተያያዙ የተሇያዩ ሇውጦች ይታዩበታሌ፡፡ 1.3.1. በጉርምስና ወቅት በወንድች ሊይ የሚታዩ ስነ-ሕይወታዊ ሇውጦች ጉርምስና በወንድች ፇጣን አካሊዊ፣ ስሜታዊ እና ማህበራዊ ሇውጦች የሚታዩበት የዕዴሜ ክሌሌ ነው፡፡ ይህ ወቅት ወንድች የተሊ አካሊዊ ብስሇት የሚሊበሱበት የሕይወት ዘመን ነው፡፡ መሌመጃ 1.19 በሚከተለት ጥያቄዎች ሊይ ተወያዩ፡፡ 1. በጉርምስና ወቅት በወንድች ሊይ የሚታዩ ስነ-ሕይወታዊ ሇውጦችን ዘርዝሩ፡፡ 2. ከዚህ ቀጥል ያለትን ስዕልች ከተመሇከታችሁ በኋሊ በስዕልቹ መካከሌ ምን መሰረታዊ ሌዩነቶች እንዲለ በቡዴን ተወያዩ እና ሌዩነቶቹን ሇክፌሌ ጓዯኞቻችሁ አቅርቡ፡፡ 17 አራተኛ ክፍሌ አካባቢ ሳይንስ መማሪያ መፅሏፍ ሥዕሌ 1/5 በጉርምስና ወቅት በወንድች ሊይ የሚታዩ አካሊዊ ሇውጦች በጉርምስና ወቅት በወንድች ሊይ የሚታዩ ዋና ዋና ስነ-ሕይወታዊ ሇውጦች ውስጥ የሚከተለት ይገኙበታሌ፡፡ በብሌት እና በብብት አካባቢ ፀጉር ማብቀሌ፡ የፂም መውጣት፣ የሰውነት ቁመት መጨመር፣ የሰውነት አጠቃሊይ ዕዴገት፣ የዴምፅ መጎርነን ናቸው፡፡ 1.3.2. በኮረዲነት ወቅት በሴቶች ሊይ የሚታዩ ስነ-ሕይወታዊ ሇውጦች የኮረዲነት ዕዴሜ በሴቶች ሊይ ፇጣን የሆኑ ስነ-ሕይወታዊ ወይም አካሊዊ ሇውጦች የሚታዩበት የሕይወት ዘመን ነው፡፡ በዚህ የሕይወት ዘመን ሴት ሌጅ አገረድች የተሊ አካሊዊ ብስሇት የሚሊበሱበት የህይወት ዯረጃ ነው፡፡ 18 አራተኛ ክፍሌ አካባቢ ሳይንስ መማሪያ መፅሏፍ መሌመጃ 1.20 በሚከተለት ጥያቄዎች ሊይ ተወያዩ፡፡ 1. በኮረዲነት ወቅት በሴቶች ሊይ የሚታዩ ዋና ዋና ስነ-ሕይወታዊ ሇውጦችን ዘርዝሩ፡፡ 2. የሚከተለትን ስዕልች ከተመሇከታችሁ በኋሊ በቡዴን በመወያየት በስዕልቹ መካከሌ የተመሇከታችሁትን መሰረታዊ ሌዩነቶች አውጡ፡፡ ሥዕሌ 1/6 በኮረዲነት ዕዴሜ በሴቶች ሊይ የሚታዩ አካሊዊ ሇውጦች በኮረዲነት ወቅት በሴቶች ሊይ የሚታዩ ዋና ዋና ስነ-ሕይወታዊ ሇውጦች የሚከተለት ናቸው፡፡ በብሌት እና በብብት አካባቢ ፀጉር ማብቀሌ፣ የጡት ማጎጥጎጥ/ማዯግ/፣ የዲላ መስፊት፣ የሰውነት ቁመት ሇውጥ፣ የሰውነት አጠቃሊይ ዕዴገት መፊጠን፣ 19 አራተኛ ክፍሌ አካባቢ ሳይንስ መማሪያ መፅሏፍ የዴምፅ መቅጠን፣ የወር አበባ መታየት ዋና ዋናዎቹ ናቸው፡፡ 1.3.3. ያሌተፇሇገ የግብረ ሥጋ ግንኙነትን ሇመከሊከሌ የሚያስችለ ክህልቶች መሌመጃ 1. 21 በሚከተለት ጥያቄዎች ሊይ ተወያዩባቸው፡፡ 1. ተማሪዎች! ያሌተፇሇገ የግብረ ሥጋ ግንኙነት ማሇት ምን ማሇት ነው? 2. ያሌተፇሇገ የግብረ ሥጋ ግንኙነት በአንዴ ሰው ሊይ እንዳት ሉፇፀም /ሉከሰት/ ይችሊሌ? 3. በእናንተ ሊይ ያሌተፇሇገ የግብረ ስጋ ግንኙነት እንዲይፇፀምባቸሁ ምን ማዴረግ አሇባችሁ? አንዴ ወጣት ወይም አንዱት ወጣት ስሇ ስነ-ተዋሌድ እውቀት ሳይኖረው /ሳይኖራት/ እና ሰውነታቸው በዯንብ ሳይዲብር ከሚያውቁት ወይም ከማያውቁት ሰው ጋር በጉሌበት ወይም በማስፇራራት ወይም በማታሇሌ የግብረ ስጋ ግንኙነት መፇፀም ያሌተፇሇገ የግብረ ስጋ ግንኙነት ይባሊሌ፡፡ ይህ ዴርጊት በአብዛኛው ከወንድች ይሌቅ በሴት ሌጆች ሊይ በብዛት ይፇፀማሌ፡፡ ያሌተፇሇገ የግብረ ስጋ ግንኙነት በሌጆች ጤና እና የወዯፉት ሕይወት ሊይ ከፌተኛ የሆነ ጉዲት ያስከትሊሌ፡፡ መሌመጃ 1.22 በሚከተለት ጥያቄዎች ሊይ በቡዴን ሆናችሁ ተወያዩ፡፡ 1. ያሌተፇሇገ የግብረ ሥጋ ግንኙነት በሌጆች የወዯፉት ጤና እና ሕይወት ሊይ ሉያስከትሌ የሚችሇውን ጉዲቶች ዘርዝሩ፡፡ 2. ያሌተፇሇገ የግብረ ስጋ ግንኙነትን ሇመከሊከሌ የሚያስችለ ክህልቶች ምን ምን ናቸው? ያሌተፇሇገ የግብረ ሥጋ ግንኙነት መፇፀም በሌጆች ጤና እና የወዯፉት ሕይወት ሊይ ከሚያስከትሊቸው ጉዲቶች ውስጥ ጥቂቶቹ የሚከተለት ናቸው፡፡ 20 አራተኛ ክፍሌ አካባቢ ሳይንስ መማሪያ መፅሏፍ ሀ. ሇአባሇዘር በሽታዎች መጋሇጥ /በግብረ ስጋ ግንኙነት ሇሚተሊሇፈ በሽታዎች/፣ በተሇይም ዯግሞ መዴሏኒት ሇላሇው እና ገዲይ ሇሆነው የኤች አይ ቪ /ኤዴስ በሽታ ተጋሊጭ መሆን፣ ሇ. ያሌተፇሇገ እርግዝና እና ውርጃ፣ ሏ. ከቤተሰብ መገሇሌ፣ ትምህርት ማቋረጥ፣ መ. በራስ አሇመተማመን እና ያሇመረጋጋት፣ ሠ. ጭንቀት፣ የስሜት መረበሽ፣ ረ. የማንነት ጥያቄ እና ሚናን የመሇየት ችግር ሉያጋጥሙ ይችሊለ፡፡ ያሌተፇሇገ የግብረ ሥጋ ግንኙነትን ሇመከሊከሌ እና ከዚህ ጋር የተያያዙ የጤና ችግሮችን ሇማስወገዴ የተሇያዩ ክህልቶችን ማዲበር ያስፇሌጋሌ፡፡ ይህንን ያሌተፇሇገ የግብረ ሥጋ ግንኙነትን ሇመከሊከሌ እና ራስን ከጉዲት ሇመጠበቅ ከሚያስችለ የተሇያዩ ክህልቶች መካከሌ የሚከተለት ይገኙበታሌ፡፡ የጓዯኛ ወይም የቤተሰብ ጫናን ወይም ግፉትን መቋቋም፣ እምቢ ማሇት፣ በራስ መተማመን እና በአሊማ ፀንቶ መቆየት፣ መሌካም ስነ ምግባር እና አመሇካከት ከላሊቸው ጓዯኞች መራቅ፣ ተቃራኒ ፆታን ማክበር፣ በገንዘብ፣ በሌብስ፣ በወቅታዊ ብሌጭሌጭ እና አዲዱስ ነገሮች ወዘተ አሇመታሇሌ፣ የተሇያዩ የማምሇጫ ዘዳዎችን ማወቅ፣ ሇቤተሰብ ወይም ሇአካባቢ ሽማግላዎች ጉዲዩን ማሳወቅ፣ ሇሚመሇከታቸው የመንግስት አካሊት /ምሳላ፡- ፖሉስ፣ ዲኛ፣ የቀበላ ሉቀመንበር፣ ፌርዴ ሸንጎ፣ ወዘተ/ የቃሌ እና የፅሐፌ ሪፖርት ማቅረብ ናቸው፡፡ 21 አራተኛ ክፍሌ አካባቢ ሳይንስ መማሪያ መፅሏፍ መሌመጃ 1.23 በሚከተለት ጥያቄዎች ሊይ ተወያዩ፡፡ 1. እናንተ በአጋጣሚ እና ባሌጠበቃችሁት መንገዴ በአስገዲጅ ሁኔታ ያሌተፇሇገ የግብረ ስጋ ግንኙነት ቢፇፀምባችሁ ምን ታዯርጋሊችሁ? 2. በአካባቢያችሁ ሊለ ሌጆች ካሌተፇሇገ የግብረ ሥጋ ግንኙነት ራሳቸውን እንዱከሊከለ ምን ትመክሯቸዋሊችሁ? 1.4. የቤተሰብ ምጣኔ 1.4.1. የቤተሰብ ምጣኔ ማሇት ምን ማሇት ነው? ኃሊፉነት የሚሰማቸው የቤተሰብ መሪዎች /እናትና አባት/ ሇወሇዶቸው ሌጆች የሚያስፇሌጋቸውን እንክብካቤ፣ ዴጋፌና ፌቅር መስጠት፣ መሰረታዊ ፌሊጎቶቻቸውን ማሟሊት፣ የትምህርት ዕዴሌ እንዱያገኙ ማዴረግ ወዘተ ይኖርባቸዋሌ፡፡ ይህንን ማዴረግ የሚችለት ዯግሞ የቤተሰብ ምጣኔ ወይም የቤተሰብ ዕቅዴ ሲጠቀሙ ነው፡፡ የተመጠነ ቤተሰብ አባሊት ያሌተመጠነ የቤተሰብ አባሊት ሥዕሌ 1/7 የተመጠነና ያሌተመጠነ ቤተሰብ አባሊት 22 አራተኛ ክፍሌ አካባቢ ሳይንስ መማሪያ መፅሏፍ የቤተሰብ ምጣኔ ማሇት በአንዴ ቤተሰብ ውስጥ ሉኖሩ የሚገባቸውን የሌጆች ብዛት እና በውሌዯት መካከሌ ያሇውን የጊዜ ርዝመት መወሰንና መቆጣጠር ማሇት ነው፡፡ እርግዝናን በመከሊከሌ የሌጆችን ቁጥር በቤተሰብ ውስጥ መወሰን የቤተሰብ ምጣኔ ይባሊሌ፡፡ 1.4.2. የቤተሰብ ምጣኔ ሇምን አስፇሇገ? መሌመጃ 1.24 በአንዴ ቤተሰብ ውስጥ የሌጆችን ቁጥር መወሰን ወይም የቤተሰብ ምጣኔ መጠቀም ሇምን ያስፇሌጋሌ? በአሁኑ ጊዜ በርካታ ወሊጆች የሌጆቻቸውን ቁጥር ሇመወሰን የቤተሰብ ምጣኔ ወይም የቤተሰብ ዕቅዴ ተጠቃሚ እየሆኑ መጥተዋሌ፡፡ ወሊጆች የሌጆቻቸውን ቁጥር እንዱወስኑ የሚያስገዴዶቸው በርካታ ምክንያቶች አለ፡፡ ከነዚህም ውስጥ:- የምግብ ፌጆታን ሇመቀነስ፣ የጤና አገሌግልትን በበቂ ሁኔታ ሇማግኘት፣ የሌብስ ወጪን ሇመቀነስ፣ የጉዞ ወጪን ሇመቀነስ፣ የመጠሇያ ችግርን ሇማቃሇሌ፣ ወሊጆች በቤት ውስጥ ሌጆችን በመንከባከብ፣ ምግብ በማዘጋጀት፣ የሌጆችን ሌብስ በማጠብ ወዘተ የሚሰሩትን ሥራ ሇመቀነስ እና ሇሌጆቻቸው በቂ እና የተሟሊ እንክብካቤ፣ ዴጋፌ እና ፌቅር ሇመስጠት፣ 23 አራተኛ ክፍሌ አካባቢ ሳይንስ መማሪያ መፅሏፍ መሌመጃ 1.25 በሚከተለት ጥያቄዎች ሊይ ተወያዩ፡፡ 1. እናንተ በምትኖሩበት አካባቢ ሌጆችን እንዯ ሀብት የሚቆጥሩ ወይም ሌጅ ይወሇዴ እንጂ በዕዴለ ያዴጋሌ የሚለ ሰዎች አለን? ካለ እነዚህን ሰዎች ከተማራችሁት አኳያ ምን ትመክሯቸዋሊችሁ? 2. በምትኖሩበት አካባቢ ማህበረሰቡ የቤተሰብ ምጣኔ አገሌግልት ተጠቃሚ እንዱሆን እና የሌጆቹን ቁጥር እንዱወስን በማዴረግ ረገዴ የእናንተ ዴርሻ ምን ሉሆን ይችሊሌ? 3. እናንተስ በግሊችሁ ሇወዯፉት የቤተሰብ ምጣኔ አገሌግልት ተጠቃሚ ትሆናሊችሁ? ሇምን? 4. የቤተሰብ ምጣኔ አገሌግልት ተጠቃሚ መሆን እና በቤተሰብ ውስጥ የሌጆችን ቁጥር መወሰን በግሇሰብ እና በሀገር ዯረጃ ያሇውን ጠቀሜታ ዘርዝሩ፡፡ 1.4.3. ያሌተፇሇገ እርግዝና ሌጆች ሇወዯፉት ኑሮአቸው የሚሆን መሰረት ሳይኖራቸው በጉርምስና ወይም ኮረዲነት ወቅት በሚከሰቱ ስነ-ሕይወታዊ ሇውጦች ተገፊፌተው ወዯ አሌተፇሇገ የግብረ ስጋ ግንኙነት በመግባት ሊሌተፇሇገ እርግዝና ሉጋሇጡ ይችሊለ፡፡ መሌመጃ 1.26 በሚከተለት ጥያቄዎች ሊይ በቡዴን ተወያዩ፡፡ 1. ያሌተፇሇገ እርግዝና ማሇት ምን ማሇት ነው? 2. ያሌተፇሇገ እርግዝና ሉያመጣ የሚችሇውን ችግር ከግሇሰብ እና ቤተሰብ አኳያ እያያችሁ አብራሩ፡፡ 3. ያሌተፇሇገ እርግዝናን ሇመከሊከሌ መወሰዴ ያሇባቸውን ጥንቃቄዎች በቡዴን በመወያየት ሇክፌሌ ጓዯኞቻችሁ ሪፖርት አዴርጉ፡፡ ባሌተፇሇገ እርግዝና ምክንያት የሚመጡ በርካታ ችግሮች አለ፡፡ እነዚህም ችግሮች በዋናነት በግሇሰብ ሊይ የሚያሳዴሩት ተፅዕኖ በጣም የከፊ ነው፡፡ ባሌተፇሇገ እርግዝና ምክንያት ከሚዯርሱ ችግሮች መካከሌ ጥቂቶቹ የሚከተለት ናቸው፡፡ 24 አራተኛ ክፍሌ አካባቢ ሳይንስ መማሪያ መፅሏፍ ከቤተሰብ ጋር መሌካም ግንኙነት አሇመኖር፣ ከቤት መባረር እና ሇጎዲና ተዲዲሪነት እና ሴተኛ አዲሪነት መጋሇጥ፣ ትምህርት አሇመቀጠሌ፣ ተምሮ ሥራ የመፌጠር ወይም ሥራ የማግኘት ዕዴሌ ማጣት፣ ከማህበረሰቡ መገሇሌ፣ ቤተሰብን ሇተጨማሪ ወጪ መዲረግ፣ ውጥረትና ጭንቀት፣ በራስ የመተማመን ችልታ ማጣት፣ ራስን በተሇያዩ መንገድች ማጥፊት፣ ያሌተፇሇገ እርግዝና የተከሰተው በተማሪነት ከሆነ ትምህርትን ሊሇማቋረጥ፣ ከቤተሰብ እና ከማህበረሰቡ ሊሇመገሇሌ ሲባሌ ፅንሱን በሕገ-ወጥ መንገዴ ሇማስወረዴ ሲሞክሩ የአካሌ ጉዲትና ሇሞት መጋሇጥ፡፡ ያሌተፇሇገ እርግዝናን በመከሊከሌ ከሊይ ከተዘረዘሩት ሕይወትን እስከ ማጣት የሚ ያዯርሱ ሁኔታዎች ራስን ሇማዲን የተሇያዩ ዘዳዎች አለ፡፡ ከነዚህም ዘዳዎች መታቀብ አስተማማኝና አማራጭ የላሇው መንገዴ ነው፡፡ መታቀብ ወይም ከጋብቻ በፉት የግብረ ሥጋ ግንኙነት አሇማዴረግ ካሌተፇሇገ እርግዝና ብቻ ሳይሆን ከአባሇዘር በሽታዎችና ኤች አይ ቪ/ኤዴስ ጭምር ራስን ሇመከሊከሌ አይነተኛ እና አስተማማኝ መንገዴ ነው፡፡ ከዚህም በተጨማሪ ሌጆች ያሌተፇሇገ እርግዝናን በመከሊከሌ ዕቅዲቸውንና ዓሊማቸውን ሇማሳካት የሚከተለትን ክህልቶች ሉያዲብሩ ይገባሌ፡፡ o እምቢ ማሇት፣ o በትንሽ እና በቀሊሌ ነገሮች አሇመዯሇሌ ወይም አሇመታሇሌ፣ o በዓሊማ መፅናት እና በራስ የመተማመን ስሜት ማዲበር፣ o ተመሳሳይ ዕዴሜ ባሊቸው ወጣቶች የሚዯርስ ጫናን ወይም ግፉትን መቋቋም፣ o ሌጆች በኮረዲነት ዕዴሜ የማንነት ጥያቄን በራስ መመሇስ እና የማንነት ሚናን መሇየት፣ o በምን ሁኔታ ውስጥ መኖር እንዲሇባቸው እና እንዳትና ከማን ጋር መኖር እንዯሚችለ መወሰን፣ 25 አራተኛ ክፍሌ አካባቢ ሳይንስ መማሪያ መፅሏፍ o ስሜታዊነት፣ ፌርሀትንና ጭንቀትን በማስወገዴ ከአሇሙበት ግብ የመዴረስ ራዕይ መሰነቅ፣ መሌመጃ 1.27 በሚከተለት ጥያቄዎች ሊይ ተወያዩ፡፡ 1. በየአካባቢያችሁ ያሌተፇሇገ እርግዝናን ሇመከሊከሌ የእናንተ ዴርሻ ምን ሉሆን ይገባሌ ትሊሊችሁ? 2. መታቀብ ያሌተፇሇገ እርግዝናንም ይሁን የአባሇዘር በሽታዎችን በመከሊከሌ ረገዴ ሇምን አስተማማኝ እና አማራጭ የላሇው መንገዴ ተብል ተወሰዯ? 26 አራተኛ ክፍሌ አካባቢ ሳይንስ መማሪያ መፅሏፍ ምዕራፌ ሁሇት ተፇጥሯዊ አካባቢያችን 2.1 ቁስ አካሌ 2.1.1. የቁስ አካሌ ትርጉም መሌመጃ 2.1 ሇሚከተለት ጥያቄዎች መሌስ ስጡ:: 1. ቁስ አካሌ ማሇት ምን ማሇት ነው? 2. የቁስ አካሌ ባህሪያት ምን ምን ናቸው ቁስ አካሌ ማሇት ቦታ የሚይዝና መጠነቁስ ያሇው ማንኛውም ነገር ነው፡፡ ሇምሳላ መፅሏፌ፣ ዯብተር፣ ብዕር፣ እርሳስ ወዘተ፡፡ እስቲ እናንተ ላልች የቁስ አካሌ ምሳላዎችን ስጡ፡፡ ቁስ አካልች ሁሇት ዋና ዋና ባህሪያት አሊቸው፡፡ እነርሱም አካሊዊና ኬሚካዊ ባህሪያት ናቸው፡፡ አካሊዊና ኬሚካዊ ባህሪያት የአንዴ ቁስ አካሌ ማንነት መሇያ ባህሪያት ናቸው፡፡ ሀ. አካሊዊ ባህሪያት መሌመጃ 2.2 ሇሚከተለት ጥያቄዎች አጫጭር መሌስ ስጡ፡፡ 1. የቁስ አካሌ አካሊዊ ባህሪይ ምንዴን ነው 2. ሁሇት ቁስ አካልችን በመውሰዴ አካሊዊና ኬሚካዊ ባህሪያቸውን በማነጻጸር አብራሩ፡፡ ሌዩነታቸውንም አረጋግጡ፡፡ የቁስአካሌ አካሊዊ ባህሪያት ማሇት አንዴ ቁስ አካሌ የአካባቢው መጠነ ሙቀትና የከባቢ አየር ግፉት ቋሚ ሆነው ቁስአካለ ስሪቱን ሳይቀይር የሚያሳያቸው ባህሪያቱ ናቸው፡፡ በመዯበኛ ሁኔታ የቁስአካሌ አካሊዊ ባህሪያት የማንነቱ ገሊጭና ኢተሇዋዋጭ ጠባዩ ናቸው፡፡ ምሳላ ሟሚነት፣ የኤላክትሪክ ወይም ሙቀት አስተሊሊፉነት፣ ቀሇም፣ ነጥበ ቅሌጠት፣ ነጥበ ፌላት፣ እፌግታ፣ ሁነት፣ ጥኑነት፣ ቡረላ ወዘተ ናቸው፡፡ 27 አራተኛ ክፍሌ አካባቢ ሳይንስ መማሪያ መፅሏፍ የእነዚህ አካሊዊ ባህሪያት ዴምር የአንዴ ቁስ አካሌ መሇያው ይሆናሌ፡፡ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ተግባራት እንመሌከት፡፡ ሙከራ 2/1፡- የስኳርና የመዲብ አካሊዊ ባህሪያትን ማነፃፀር ሇሙከራው የሚያስፇሌጉ ቁሳቁሶች፡- ስኳር፣ የተፈጨ መዲብ፣ ሁሇት ባሇ 100 ሚሉ ሉትር ቢከሪዎች፣ ባሇመስተዋት ማማሰያ ተግባር አንዴ፡- ሟሚነትን ማነፃፀር የአሰራር ቅዯም ተከተሌ 1. ሁሇት ባሇ 100 ሚሉ ሉትር ቢከሪዎች በመወሰዴ በእያንዲንዲቸው 50 ሚሉ ሉትር ውኃ ጨምሩ፡፡ 2. በአንዯኛው ቢኬሪ ውስጥ 5 ግራም ስኳር፣ በላሊኛው ቢኬሪ ውስጥ ዯግሞ 5 ግራም የተፇጨ መዲብ በመጨመር ሁሇቱንም ዴብሌቆች በአሌኮሌ ኩራዝ እያሞቃችሁ አማስለ፡፡ የትኛው ሟሟ? ስኳሩ ወይስ መዲቡ? ሥዕሌ 2/1 ሟሚነትን ማነፃፀር 28 አራተኛ ክፍሌ አካባቢ ሳይንስ መማሪያ መፅሏፍ ተግባር ሁሇት፡- ቡረላ ማነፃፀር ሇሙከራው የሚያስፇሌጉ ቁሳቁሶች፡- ስኳር፣ የመዲብ ደቄት፣ ሁሇት መመሌከቻ ጣባዎች የአሰራር ቅዯም ተከተሌ 1. ጥቂት የስኳርና የመዲብ ደቄት ከየአይነቱ በመውሰዴ በተሇያየ የመመሌከቻ ጣባ ሊይ አኑሩ፡፡ 2. ወዯ ብርሃን በመውሰዴ የትኛው ናሙና ውስን ቅርፅ እንዲሇው አረጋግጡ፡፡ ሥዕሌ 2/2 የስኳርና የመዲብን ቡረላ ማነፃፀር ተግባር ሶስት፡- ነጥበ ቅሌጠትን ማነፃፀር ሇሙከራው የሚያስፇሌጉ ነገሮች፡- የአሌኮሌ ኩራዞች፣ መዲብ፣ ክብሪት፣ ስኳር፣ ሁሇት ክውሮች፣ ጉሌቻና የብረት ፊሻ የአሰራር ቅዯም ተከተሌ 1. አንዴ ግራም ስኳርና አንዴ ግራም መዲብ በመውሰዴ በተሇያዩ ክውሮች ውስጥ አኑሩ፡፡ 2. በመቀጠሌ የተዘጋጁትን የአሌኮሌ ኩራዞች በመሇኮስ ናሙናዎቹን የያዙትን ክውሮች በብረት ፊሻና በጉሌቻ ሊይ በማስቀመጥ ማሞቅ፡፡ 3. በመጨረሻም ከስኳሩና ከመዲቡ የትኛው ቀዴሞ እንዯቀሇጠ ማስተዋሌ፡፡ ሥዕሌ2/3 ነጥበ ቅሌጠትን ማነፃፀር 29 አራተኛ ክፍሌ አካባቢ ሳይንስ መማሪያ መፅሏፍ ተግባር አራት፡- የኤላክትሪክ አስተሊሊፉነትን ማነፃፀር ሇሙከራው የሚያስፇሌጉ ቁሳቁሶች፡- ሁሇት ግራም ስኳር፣ የመዲብ ቁራጭ፣ የመዲብ ሽቦ፣ መቆንጠጫ፣ ቢኬሪዎች፣ ሁሇት የአሮጌ ባትሪ የውስጥ ዘንግ (ግራፊይት) ፣ አራት አዲዱስ ባትሪዎች፣ የባትሪ ትንሽ አምፑሌ፣ የአሰራር ቅዯም ተከተሌ፡- 1. ሁሇት ግራም ስኳር ከ20 - 40 ሚሉ ሉትር ውሃ በመጠቀም ማሟሟት፣ 2. ሁሇቱን ግራፊይት ከመዲቡ ጫፍች ጋር በማያያዝ የባትሪ ዴንጋዮቹን በመጠቀም የኤላክትሪክ እትብት ከታች በስዕለ እንዯተመሇከተው ማዘጋጀት፣ 3. በሁሇቱ የመዲብ ሽቦ ጫፍች የታሰሩትን ግራፊይት ዘንጎች በቢኬሪ ውስጥ ባሇው የስኳር ሙሙት መንከር፡፡ሁሇቱ ግራፊይት ዘንጎች መነካካት የሇባቸውም፡፡ በኤላክትሪክ እትብቱ ሊይ የታሰረው የባትሪ አምፑሌ በራ? 4. በተመሳሳይ የመዲብ ቁራጭ በኤላክትሪክ እትብት ውስጥ ከታች በምስለ ሊይ በተመሇከተው መሰረት ማያያዝ፣ የታሰረው የባትሪ አምፑሌ በራ? 5. ከሊይ ከሰራችሁት ተግባር በመነሳት የትኛው ኤላክትሪክ ያስተሊሌፊሌ? መዲብ ወይስ የስኳር ሙሙት? ሥዕሌ 2/4 የኤላክትሪክ አስተሊሊፉነትን ማነፃፀር ተግባር አምስት፡- የመዲብን ቀሇም ማነፃፀር ሇሙከራው የሚያስፈሌጉ ቁሳቁሶች፡- ስኳር፣ መዲብ፣ መመሌከቻ ጣባዎች፣ የአሰራርቅዯም ተከተሌ፡- 1. ትንሽ ስኳርና መዲብ በተሇያየ መመሌከቻ ጣባ ሊይ በማዴረግ ሇምሌከታ ማዘጋጀት፣ 30 አራተኛ ክፍሌ አካባቢ ሳይንስ መማሪያ መፅሏፍ 2. የሁሇቱንም ቀሇም በጥንቃቄ ማስተዋሌ፣ ቀሇማቸው አንዴ አይነት ነው ወይስ የተሇያየ? ተግባር ስዴስት፡- የስኳርና የመዲብ እፌግታን ማነፃፀር፡፡ ሇሙከራው የሚያስፈሌጉ ቁሳቁሶች፡- አንዴ ግራም ስኳር፣ አንዴ ግራም መዲብ፣ ሁሇት ባሇ100 ሚሉ ሉትር ቢኬሪዎች እንዱሁም ሁሇት ባሇ 250 ሚሉ ሉትር ወይም ሁሇት ባሇ 500 ሚሉ ሉትር ቢኬሪዎች፣ የአሰራር ቅዯም ተከተሌ፡- 1. አንደን የባሇ 100 ሚሉ ሉትር ቢኬሪ በውኃ እስከ አፈ ዴረስ መሙሊት፣ 2. በመቀጠሌ በውኃ የተሞሊውን የባሇ 100 ሚሉ ሉትር ቢኬሪ በባሇ 250 ሚሉ ሉትር ወይም 500 ሚሉ ሉትር ቢኬሪ ውስጥ በጥንቃቄ ማስቀመጥ፣ 3. አንዴ ግራም ስኳር በውኃ በተሞሊ በባሇ100 ሚሉ ሉትር ቢኬሪ ውስጥ መጨመር፣ 4. በማስከተሌ ከባሇ 100 ሚሉ ሉትር ቢኬሪ ተጨማሪ ውኃ እንዲይፇስ በማዴረግ ከባሇ 250 ሚሉ ሉትር ወይም 500 ሚሉ ሉትር ቢኬሪ በጥንቃቄ ማውጣት፣ 5. ከባሇ 250 ሚሉ ሉትር ወይም 500 ሚሉ ሉትር ቢኬሪ ውስጥ የፇሰሰውን ውኃ በባሇእርከን ሲሉነዯር መሇካትና መመዝገብ፣ 6. በተመሳሳይ የአሰራር ቅዯም ተከተሌ አንዴ ግራም መዲብ በመጠቀም ከባሇ 100 ሚሉ ሉትር ቢኬሪ ሇመዲቡ ቦታ የሇቀቀውን የውኃ ሥፌረት መሇካት፣ ሥዕሌ 2/5 የስኳርና የመዲብ እፌግታን ማነፃፀር 31 አራተኛ ክፍሌ አካባቢ ሳይንስ መማሪያ መፅሏፍ ብዙ የውኃ ስፌረት የፇሰሰው ስኳሩን ከያዘው ቢኬሪ ወይስ መዲቡን ከያዘው ቢኬሪ? ይህ ሌዩነት ሇምን የተፇጠረ ይመስሊችኋሌ? ትሌቁን የውኃ ሥፌረት ያፇሰሰ ትንሽ እፌግታ ሲኖረው ትንሽ የውኃ ስፌረት ያፇሰሰ ከፌ ያሇ እፌግታ ይኖረዋሌ፡፡ ሠንጠረዥ 2/1 ከሊይ የሰራችሁትን ሙከራ ውጤት መሰረት በማዴረግ ቀጥል በቀረበው ሰንጠረዥ የስኳርንና የመዲብን አካሊዊ ባህሪያት መገሇጫ በማነፃፀር አሟለ፡፡ የቁስ አካሌ አካሊዊ ባህሪያት አይነት ሟሚነት የቡረላ ቅርፅ ቀዴሞ የቀሇጠ ቀሇም እፌግታ አስተሊሊፉነት ስኳር መዲብ አስተሊሊፉ ሁለም አካሊዊ ባህሪያት ሇመዲብ እና ሇስኳር ተመሳሳይ ናቸውን? ካሌተመሳሰለ መሇያየታቸው ምንን ያሳያሌ? ተማሪዎች! በተመሳሳይ ሁኔታ የሚከተለትን የብረትንና የከሰሌን ባህሪያት አነፃፅሩ፡፡ ቀሇም፣ ኤላክትሪክ አስተሊሊፉነትና እፌግታ ባህሪያቸውን በሰንጠረዥ መሌክ በማዯራጀት ሇመምህራችሁ አሳዩ፡፡ ሇ. ኬሚካዊ ባህሪያት ኬሚካዊ ባህሪይ የቁስ አካሌ ኢተሇዋዋጭ ባህርይ ነው፡፡ የአንዴን ቁስ አካሌ ኬሚካዊ መቀጣጠሌ ጀመረ? ባህሪያት የምናስተውሇው ከላልች ነገሮች ጋር አፀግብሮት ሲፇፅም ነው፡፡ ሇምሳላ የብረት እርጥበትና አየር ባሇበት መዛግ፣ የመዲብ አየርና እርጥበት ባሇበት መወየብ፣የአንዲንዴ ነገሮች በአየር ውስጥ መንዯዴ ወዘተ ጠባዮች ኬሚካዊ ባህሪያት ናቸው፡፡ ሙከራ 2/2፡- የስኳርና የመዲብ ኬሚካዊ ባህሪያትን በተግባር ማነፃፅር፤ ተግባር አንዴ፡- በእሳት ቀዴሞ የሚነዯውን መሇየት፤ ሇሙከራው የሚያስፈሌጉ ቁሳቁሶች፡- ሁሇት ግራም ስኳር፣ ሁሇት ግራም መዲብ፣ ክውር፣ መቆንጠጫ፣ ክብሪት፣ የአሌኮሌ ኩራዝ፣ 32 አራተኛ ክፍሌ አካባቢ ሳይንስ መማሪያ መፅሏፍ የአሰራር ቅዯም ተከተሌ፡- 1. እያንዲንዲቸውን አምስት ግራም ያህሌ ስኳር እና መዲብ ሽቦዎችን በመሇካት በሁሇት የተሇያዩ ክውሮች ውስጥ ማኖር፣ 2. በመቀጠሌ ሇየብቻ የአሌኮሌ ኩራዙን እሳት በመሇኮስ ማቀጣጠሌ፣ የትኛው በእሳት ቀዴሞ መንዯዴ ወይም የነዯዯው የትኛው ነው የስኳር ናሙና መዲብ ሽቦ ሥዕሌ 2/6 ከስኳርና ከመዲብ በእሳት ቀዴሞ የሚነዯውን መሇየት ቀዴሞ በእሳት መንዯዴ ወይም መቀጣጠሌ የጀመረ ፇጥኖ ከአየር ጋር አፀግብሮት የሚፈፀም መሆኑን ያረጋግጣሌ፡፡ ተግባር ሁሇት፡- ስኳርና መዲብ ከአሲዴ ጋር የሚያዯርጉትን አፀግብሮት ማስተዋሌ፤ ሇሙከራው የሚያስፈሌጉ ቁሳቁሶች፡- አንዴ ግራም ስኳር፣ አንዴ ግራም መዲብ፣ ሁሇት ባሇ 50 ሚሉ ሉትር ቢኬሪ፣ የባትሪ ውኃ ወይም ሰሌፇሪክ አሲዴ፣ ማስጠንቀቂያ፡- መምህሩ/ሯ/ በላለበት ሙከራውን እንዲትሰሩ፡፡ ሙከራውን ስትሰሩ ተገቢውን ጥንቃቄ ማዴረግ ያስፇሌጋሌ፡፡ 33 አራተኛ ክፍሌ አካባቢ ሳይንስ መማሪያ መፅሏፍ የአሰራር ቅዯም ተከተሌ፡- 1. አንዴ ግራም ስኳር እንዱሁም በተመሳሳይ አንዴ ግራም መዲብ በመውሰዴ እያንዲንዲቸውን በተሇያዩ በባሇ 50 ሚሉ ሉትር ቢኬሪ መጨመር፣ 2. በእያንዲንዲቸው 10 ሚሉ ሉትር ያህሌ ውፌር ባትሪ ውኃ ወይም ሰሌፇሪክ አሲዴ ጨምሮ ሇአምስት ዯቂቃዎች ማቆየት፣ 3. የትኛው አስቀዴሞ አፀግብሮት እንዲካሄዯ ማስተዋሌ፣ ቀዴሞ አፀግብሮት ያካሄዯው ስኳሩ ወይስ መዲቡ? ሠንጠረዥ 2/2 ተማሪዎች! ቀጥል የተመሇከተውን ሰንጠረዥ ከሙከራው በአገኛችሁት መረጃ መሰረት አሟለ፡፡ ቁስ አካሌ ኬሚካዊ ባህርይ መንዯዴ ከአሲዴ ጋር ያሇው አፀግብሮት 1. ስኳር 2. መዲብ ሁሇቱ ቁስ አካልች አንዴ አይነት ኬሚካዊ ባህሪያት አሊቸውን? ሇምን? 2.1.2 የቁስ አካሌ ሇውጦች ቁስ አካሌ ሁሇት አይነት መሰረታዊ ሇውጦችን ያካሄዲሌ፡፡ እነርሱም አካሊዊና ኬሚካዊ ሇውጦች ይባሊለ፡፡ ሀ. አካሊዊ ሇውጥ መሌመጃ 2.3 1. አካሊዊ ሇውጥ ሲባሌ ምን ማሇት ነው? 2. አካሊዊ ሇውጥ የቁስ አካሌን የትኞቹን ባህሪያት ይቀይራሌ? 3. የአካሊዊ ሇውጥ ምሳላዎችን ዘርዝሩ፡፡ 34 አራተኛ ክፍሌ አካባቢ ሳይንስ መማሪያ መፅሏፍ አካሊዊ ሇውጥ በቁስ አካሌ ሊይ የሥሪት ሇውጥ የማያመጣ ሂዯት ነው፡፡ አካሊዊ ሇውጥ የቁስ አካሌን ቅርፅ፣ መጠንና ሁነትን ይቀይራሌ፡፡ ተማሪዎች! ውኃ ከቁስ አካልች አንደ ሲሆን በተሇያዩ አካባቢያዊ ሁኔታዎች ውስጥ በሶስት ሁነቶች ማሇትም በፇሳሽ፣ በጥጥርና በጋዝ መሌክ ይኖራሌ፡፡ እስቲ የሚቀጥሇውን ስዕሊዊ መግሇጫ በማጤን የውኃን የሁነት ሇውጥ ሇመግሇፅ ሞክሩ፡፡ ውኃ በሶስት ሁነቶች እንዱኖር የሚያዯርገው አካባቢያዊ ሁኔታ ምን እንዯሆነ ሇመምህራችሁ ተናገሩ፡፡ ሥዕሌ 2/7 የውሃ የሁነት ሇውጥ ቁስ አካሌ ቀጥል የተመሇከተውን የሁነት ሇውጥ ሉያካሂዴ እንዯሚችሌ አስባችሁ ታውቃሊችሁን? በአጠቃሊይ በቁስ አካልች ሊይ የሚካሄዴ የሁነት ሇውጥ ቀጥል በተመሇከተው መሌክ ይገሇፃሌ፡፡ ተማሪዎች! እስቲ ሂዯቱን በዓረፌተ ነገር አቀናብራችሁ ሇመግሇፅ ሞክሩ፡፡ ፇሳሽ ቅሌጠት ትነት ጥጥር ጋዝ ዝሌትነት ሥዕሌ 2/8 የቁስ አካሌ የሁነት ሇውጥ 35 አራተኛ ክፍሌ አካባቢ ሳይንስ መማሪያ መፅሏፍ አንዴ ጥጥር በውሃ ወይም በላሊ ፇሳሽ ውስጥ የሟሟ እንዯሆነ ዴብሌቁ ሙሙት እንዯሚባሌ ታውቃሊችሁን? የሟሟው ጥጥር ሟሚ ሲባሌ ፇሳሹ አሟሚ ይባሊሌ፡፡ ስሇዚህ ሟሚ + አሟሚ → ሙሙት አንዲንዴ ነገሮች በውኃ ውስጥ ይሟሟለ፡፡ መሟሟት አካሊዊ ሇውጥ ነው፡፡ ምክንያቱም ሟሚ አካለ የመጠን ሇውጥ ስሇሚያሳይ ነው፡፡ ከዚያም በሊይ ሙሙቱን ስናሞቅ ውኃ ተኖ የሟሟው ጥጥር በመያዣው ዕቃ ሊይ ይቀራሌ፡፡ ሥዕሌ 2/9 አሟሚ ሲተን ጥጥር/ሟሚው/ በመያዣው እቃ ሊይ ይቀራሌ ኬሚካዊ ሇውጥ ኬሚካዊ ሇውጥ ነገሮች ውስጣዊ ሥሪታቸውን ወይም የአይነት ሇውጥ እንዱያመጡ ምክንያት ይሆናሌ፡፡ ቀጥል የተመሇከቱት ተግባራት የኬሚካዊ ሇውጥ ምሳላዎች ስሇሆኑ ከመምህራችሁ ጋር በመሆን በተግባር ሰርታችሁ ሇማየት ሞክሩ፡፡ ሙከራ 2/3፡- ኬሚካዊ ሇውጥን በሙከራ ማረጋገጥ ተግባር አንዴ፡-የልሚ ውሃንና የእንጨት አመዴን ማፀጋበር፤ ሇሙከራው የሚያስፈሌጉ ቁሳቁሶች፡- ልሚ፣ አመዴ፣ ቢኬሪ ወይም መመሌከቻ ጣባ የአሰራር ቅዯም ተከተሌ 1. አንዴ ግራም አመዴ በመውሰዴ በክውር ወይም በቢኬሪ ወይም መመሌከቻ ጣባ ጨምሩ፡፡ 2. በመቀጠሌ የልሚ ውሃውን በበቂ መጠን አመደ ሊይ ማንጠብጠብ፣ ምን አስተዋሊችሁ? 36 አራተኛ ክፍሌ አካባቢ ሳይንስ መማሪያ መፅሏፍ ተግባር ሁሇት፡- ጥቂት የሲሚንቶ ደቄትን ከልሚ ውሃ ጋር ማፀጋበር፤ ሇሙከራው የሚያስፈሌጉ ቁሳቁሶች፡- ሲሚንቶ፣ልሚ፣ መመሌከቻ ጣባ ወይም ቢኬሪ የአሰራር ቅዯም ተከተሌ 1. አንዴ ግራም የሲሚንቶ ደቄት በመውሰዴ ቢኬሪ ወይም በመመሌከቻ ጣባ ውስጥ መጨመር፣ 2. በመቀጠሌ የልሚ ውሃውን በደቄቱ ሊይ ማንጠባጥብ፣ ምን አስተዋሊችሁ? ተግባር ሶስት፡- ወረቀት ማቃጠሌ ሇሙከራው የሚያስፈሌጉ ቁሳቁሶች፡- ክብሪት፣ ወረቀት፣ መቆንጠጫ የአሰራር ቅዯም ተከተሌ 1. ጥቂት የወረቀት ቁራጮችን አቀጣጥሊችሁ በመስታወት ጣባ ሊይ አስቀምጡ፡፡ 2. ያሌተቀጣጠሇውን የወረቀት ቁራጭ እና አመደን አነፃፅሩ? ምን ሌዩነት አስተዋሊችሁ፡፡ አመደ በቀሊለ ወዯ ወረቀትነት ሉመሇስ ይችሊሌን? ሇምን? ሥዕሌ 2/10 ወረቀት ሲቃጠሌ ሏ. አካሊዊ ሇውጥንና ኬሚካዊ ሇውጥን ማነፃፀር አካሊዊ ሇውጥና ኬሚካዊ ሇውጥ መሰረታዊ ሌዩነቶች አሊቸው፡፡ ሌዩነታቸው ቀጥል በተመሇከተው ሰንጠረዥ ውስጥ የተዘረዘረ በመሆኑ አንዴ በአንዴ አነፃፅሩ፡፡ 37 አራተኛ ክፍሌ አካባቢ ሳይንስ መማሪያ መፅሏፍ ሠንጠረዥ 2/3 የአካሊዊና ኬሚካዊ ሇውጥ ባህሪያት ንፅፅር የአካሊዊ ሇውጥ ባህሪያት የኬሚካዊ ሇውጥ ባህሪያት አነስተኛ ጉሌበት ይፇሌጋለ፡፡ ሇመሇወጥ ከፌተኛ ጉሌበት ይፇሌጋለ ፡፡ ምሳላ፡- የነገሮች በውኃ መሟሟት ምሳላ፡- የከሰሌ መንዯዴ፣ በቀሊለ ተቀሌባሽ ናቸው፡፡ በቀሊለ ተቀሌባሽ አይዯለም፡፡ ምሳላ፡- እንፊልት ወዯ ፇሳሽ ውኃ፡፡ ምሳላ፡- አመዴ ወዯ ወረቀት፣ አይነታዊ ሇውጥ አያመጣም፡፡ ሇውጡ አይነታዊ ሇውጥ ያመጣሌ የቅርፅ፣ የሁነት እና የመጠን ሇውጥ ብቻ ምሳላ፡- የብረት ወዯ የዛገ ብረት ነው፡፡ መቀየር አዱስ ቁስ አካሌ አያስገኝም፡፡ አዱስ ቁስ አካሌ ያስገኛሌ፡፡ ምሳላ፡- የሻማ መቅሇጥ የቀሇጠው ፇሳሽ ምሳላ፡- ከዛገ ብረት ቡናማ የብረት ሻማና ጥጥር ሻማ ሌዩነት የሊቸውም፡፡ ዝገት ይገኛሌ፡፡ ቡናማ ደቄት መሰሌ ነገር አዱስ ቁስ አካሌ ነው፡፡ መሌመጃ 2.4 ሇሚከተለት ጥያቄዎች አጫጭር መሌስ ስጡ፡፡ 1. የቁስ አካሌ አይነታዊ ሇውጥ የሚያስከትሇው የትኛው የሇውጥ ሂዯት ነው? 2. አካሊዊ ሇውጥ የሥሪት ወይም የአይነት ሇውጥ ያሌሆነበትን ምክንያት አብራሩ፡፡ 3. የቁስ አካሌ አካሊዊ ሇውጦች ሇሰው ሌጅ ጠቃሚ ናቸውን? እንዳት? 4. ኬሚካዊ ሇውጦችስ ሇሰው ሌጅ ጠቃሚ ናቸውን? እንዳት? አብራሩ፡፡ 2.2 የተፇጥሮ ሀብቶች የተፇጥሮ ሀብቶችን በተመሇከተ በሦስተኛ ክፌሌ የአካባቢ ሳይንስ ትምህርት ተምራችኋሌ፡፡ የተፇጥሮ ሀብቶች የሚባለት በተፇጥሮ የሚገኙ ሇሰው ሌጅ በተዘዋዋሪም ይሁን በቀጥታ ጥቅም የሚሰጡ ነገሮች ናቸው፡፡ እነዚህ የተፇጥሮ ሏብቶችም ውሃ፣ አየር፣ አፇር፣ እፅዋት ፣ እንስሳት፣ ማዕዴናትና የመሳሰለት ናቸው፡፡ 38 አራተኛ ክፍሌ አካባቢ ሳይንስ መማሪያ መፅሏፍ 2.2.1 የተፇጥሮ ሀብት ዓይነቶች የተፇጥሮ ሀብቶች ታዲሽና ኢ-ታዲሽ ተብሇው በሁሇት ይመዯባለ፡፡ ኢ-ታዲሽ የተፇጥሮ ሀብቶች ሉታዯሱ የማይችለ የተፇጥሮ ሀብቶች ሲሆኑ ሇምሳላ ማዕዴናት፣ የነዲጅ ዘይት.. ወዘተ ናቸው፡፡ታዲሽ የተፇጥሮ ሀብቶች ሉታዯሱ የሚችለና አስፇሊጊው እንክብካቤና ጥበቃ ከተዯረገሊቸው ጨርሶ የማያሌቁ ናቸው፡፡ ሇምሳላ፡-አፇር፣ አየር፣ ዯን፣ እንስሳትና ላልችም ናቸው፡፡ የውሃ ጥቅም የአየር ጥቅም 39 አራተኛ ክፍሌ አካባቢ ሳይንስ መማሪያ መፅሏፍ የማዕዴን ጥቅም የፀሏይ ጥቅም ሥዕሌ 2/11 የተፇጥሮ ሃብቶች ጥቅም የተፇጥሮ ሀብቶችን በቁጠባ መጠቀምና ቀጣይነትን ባረጋገጠ መሌኩ ሇመጠቀምና ሇማሌማት የሚያስችለ ሥሌቶችን መከተሌና ተግባራዊ ማዴረግ ቀጣይነት ያሇው ዕዴገትን ሇማረጋገጥ ያስችሊሌ፡፡ ይህም የተፇጥሮ ሀብቶች እንክብካቤ ይባሊሌ፡፡ መሌመጃ 2.5፡- ሇሚከተለት ጥያቄዎች ማብራሪያ ስጡ፡፡ 1. ሇሁለም የተፇጥሮ ሏብቶች እንክብካቤ ማዴረግ ሇምን ያስፇሌጋሌ? 2. ኢ-ታዲሽ የተፇጥሮ ሏብቶችን በቁጠባ መጠቀም የሚያስፇሌግበትን ምክንያት አብራሩ፡፡ 3. በብረት ፊንታ ፕሊስቲክ ተክተን ብንጠቀም የተፇጥሮ ሀብት ቁጠባ አካሌ ሉሆን ይችሊሌን? 4. በአካባቢያችሁ የሚገኙ ታዲሽ የሆኑ የተፇጥሮ ሀብቶችን በመዘርዘር ምን ዓይነት እንክብካቤ እየተዯረገሊቸው እንዯሆነ ግሇፁ፡፡ 5. የታዲሽና ኢ-ታዲሽ የተፈጥሮ ሃብቶችን ቆጣቢ በሆነ መሌኩ ሇመጠቀም የሚያስችሌ ቴክኖልጅን ሇምሳላ ሀይሌ ቆጣቢ ምዴጃዎች (ሊቀችና ጏንዜ) ማፍሇቅ፣ ማምረትና ማሰራጨት ተገቢ ነው ትሊሊችሁ? 6. የኢንደስትሪና የከተሞች መስፊፊት የተፇጥሮ ሏብቶችን ሉጎዲ ይችሊሌን? ከጎዲ እንዳት መከሊከሌ ይቻሊሌ? 7. በአካባቢያችሁ ያለ የተሇያዩ የማህበረሰብ ክፌልች የተፇጥሮ ሃብትን ሇመንከባከብ ምን እንቅስቃሴ እያካሄደ ነው? ይህስ እንቅስቃሴያቸው ሇመጪው ትውሌዴ ምን አሰተዋጽኦ ያዯርጋሌ ብሊችሁ ታስባሊችሁ? 40 አራተኛ ክፍሌ አካባቢ ሳይንስ መማሪያ መፅሏፍ አንዲንዴ የተፇጥሮ ሀብቶችን በአግባቡ ይዘን ዯጋግመን በሥርዓት ብንጠቀምባቸው የማያሌቁ ናቸው፡፡ ሇምሳላ ዯኖችን ከተንከባከብናቸው የዝናብ እጥረት አይኖርም፡፡ ዝናብ ካሇ ዯግሞ ምንጮችና ወንዞች ይኖራለ፡፡ የደር እንስሳትን ከሕገ ወጥ አዯን ከተከሊከሌናቸውና መጠሇያዎቻቸው ከተጠበቀ በዘሊቂነት እየተራቡ ይኖራለ፡፡ አፇር ሇምነቱ ከተጠበቀና እንዲይሸረሸር በአግባቡ ከተያዘ የማያሌቅና ታዲሽ የተፇጥሮ ሃብት ነው፡፡ አየር ከብክሇት ተጠብቆ አገሌግልት ሊይ ከዋሇ አያሌቅም፡፡ ፀሏይም የማያቋርጥ የብርሃን ጉሌበት ስሇምትሰጥ ታዲሽ የተፇጥሮ ሀብት ናት፡፡ ነገር ግን አንዲንዴ የተፇጥሮ ሀብቶች በውስን መጠን በአካባቢያችን ስሇሚገኙና ስሇማይተኩ ቆጥበን ብንጠቀምባቸው እንኳን ቀስ በቀስ ክምችታቸው እየቀነሰ ይሄዲሌ፡፡ ምሳላ የብረታ ብረት ማዕዴናት፣ የከበሩ ማዕዴናት፡ የተፇጥሮ ዴፌዴፌ ነዲጅና የተፇጥሮ ጋዝ የመሳሰለት የተፇጥሮ ሃብቶች ኢታዯሽ የተፇጥሮ ሀብቶች ናቸው፡፡ 2.2.2 የአየር ሁኔታና የአየር ንብረት ሀ. የአየር ንብረት መሌመጃ 2.6 1. የአየር ንብረት ማሇት ምን ማሇት ነው? 2. የአካባቢያችሁ የአየር ንብረት ምን ዓይነት ነው? ብርዲማ፣ ዯረቅ፣ እርጥበት አዘሌ፣ ወይስ ላሊ? 3. የአየር ንብረት ሇውጥ ማሇት ምን ማሇት ነው? 4. በአካባቢያችሁ ያሇው የአየር ንብረት ተሇውጧሌ እያለ ሰዎች ሲያወሩ ትሰማሊችሁ? እስቲ በክፌሊችሁ ውስጥ ተወያዩበት፡፡ የአየር ንብረት በአንዴ አካባቢ የተመዘገበን ሙቀት፣ የዝናብ መጠን፣ የአየር እርጥበት፣ የነፊስ ፌጥነት ወዘተ መረጃዎችን በማስሊት የሚገኝ አማካኝ ውጤት ነው፡፡ ሇምሳላ የአንዴ ሥፌራ የአየር ንብረት በክረምት ብርዲማ ነው፡፡ ይህ ማሇት ከብዙ ዓመታት ጀምሮ የዚህ አካባቢ የክረምት ወራት ብርዲማ ነው ማሇት ነው፡፡ የአየር ንብረቶች ሞቃት ወይም ብርዲማ፣ ዝናባማ ወይም ዯረቅ ሉሆኑ ይችሊለ፡፡ በተሇያዩ የመሬት ክፌልች የምናገኘው የአየር ንብረት የተሇያየ ሉሆን የቻሇው በተሇያዩ የአየር ንብረት ወሳኝ ሁኔታዎች ነው፡፡ 41 አራተኛ ክፍሌ አካባቢ ሳይንስ መማሪያ መፅሏፍ ከነዚህም ውስጥ የመሬት ከፌታ፣ ከውኃማ /ውቅያኖሶችና ባህር/ አካሊት ያሇው ርቀትና የመሳሰለት ናቸው፡፡ መሌመጃ 2.7 1. የመሬት ከፌታ የአየር ንብረትን እንዳት ሉወስን እንዯሚችሌ አብራሩ፡፡ 2. በውቅያኖሶችና ባህር ዲርቻ ያለ አካባቢዎች የአየር ንብረት ወሳኝ ሁኔታዎች ምንዴን ናቸው? የኢትዮጵያ አየር ንብረት የኢትዮጵያ የአየር ንብረት በተሇያዩ ከፌታዎች ሊይ የተሇያየ ነው፡፡ ምክንያቱም ከፌታ በአየር ንብረት ሊይ ተፅዕኖ ሰሇሚያዯርግ ነው፡፡ ከዝቅተኛ ቦታዎች ወዯ ከፌተኛ ቦታዎች በወጣን ቁጥር የሙቀት መጠን እየቀነሰና የዝናብ መጠን እየጨመረ ይሄዲሌ፡፡ ከፌተኛ ቦታዎች ሊይ አቧራና የመሳሰለት ጥቃቅን ነገሮች ባሇመኖራቸው ከፀሏይ በቀጥታ የመጣው ጨረር /ሙቀት/ በቀጥታ ተንፀባርቆ ስሇሚመሇስ አየሩም ሳሳ ያሇ በመሆኑ የፀሏይን ሙቀት ውጦ የማስቀረት ኃይሌ ስሇላሇው ከፌተኛ ቦታዎች ቀዝቃዛ ይሆናለ፡፡ በአንፃሩ ግን የዝቅተኛ ቦታዎች ከባቢ አየር ጥቅጥቅ ያሇ በመሆኑ የፀሏይን ሙቀት ውጦ ስሇሚያስቀር አየሩ ሞቃት ይሆናሌ፡፡ ስሇዚህ ከፌታ ሲጨምር የአየር መጠነ ሙቀት እየቀነሰ ይሄዲሌ፡፡መጠነ ሙቀትንና ከፌታ ያሊቸውን ግንኙነት በሚከተሇው ስዕሌ ተመሌከቱ፡፡ 42 አራተኛ ክፍሌ አካባቢ ሳይንስ መማሪያ መፅሏፍ ሥዕሌ 2/12 የአየር ንብረትና ከፌታ ያሊቸው ግንኙነት የኢትዮጵያ የአየር ንብረት ክሌልች ኢትዮጵያ የተሇያየ መሌክዓምዴር ያሊት ሀገር በመሆኗ ወዯ አምስት የሚዯርሱ የአየር ንብረት ክሌልች አሎት፡፡ እነርሱም፡-በረሃ፣ ቆሊ፣ ወይናዯጋ፣ዯጋና ውርጭ ናቸው፡፡ ሠንጠረዥ 2/4 የአየር ንብረት ክሌልች፣ የመሬት ከፌታ፣ የሙቀት መጠንና አማካኝ የዝናብ መጠን ዝምዴና የአየር ንብረት የመሬት ከፌታ ከባህር የሙቀት መጠን አማካኝ የዝናብ የአየር ንብረት ክሌልች ጠሇሌ በሊይ(በሜትር) (በዱግሪ መጠን(ሚሉሜትር) መግሇጫ ሴንቲግሬዴ) 1. በርሃ 500 30 እና በሊይ 200 በጣም ሞቃትና ዯረቅ 2. ቆሊ 500-1500 26 500 ሞቃትና ዯረቅ 3. ወይና 1500-2500 22 1000 ሞቃትና እርጥብ ዯጋ 4. ዯጋ 2500-3500 16 2000 ብርዴና እርጥብ 5. ውርጭ 3500 ሜትርና በሊይ 14 200 ሚሉሜትርና በጣም ብርዴና እርጥብ በሊይ 43 አራተኛ ክፍሌ አካባቢ ሳይንስ መማሪያ መፅሏፍ ሇአየር ንብረት መሇወጥ ዋና ዋና ምክንያቶች፡- የዯን መጨፌጨፌ፣ የዯን ቃጠል እና የካርቦን ክሌቶ ኦክሳይዴና ላልች ጋዞች ሌቀት መጨመር፡፡ ከኢንደስትሪዎችና ከተሸከርካሪዎች ወዯ ከባቢ አየር የሚሇቀቁ ጋዞች ሇመጠነ ሙቀትና የአየር ንብረት ሇውጥ አይነተኛ ምክንያቶች ናቸው፡፡ ሇ. የአየር ሁኔታ መሌመጃ 2.8 1. የአየር ሁኔታ ማሇት ምን ማሇት ነው? 2. በአየር ሁኔታና በአየር ንብረት መካከሌ ያሇው ሌዩነት ምንዴን ነው? 3. ሇአየር ንብረት መሇዋወጥ ዋነኛ ምክንያት ምንዴን ናቸው? 4. በኢትዮጵያ የሙቀትና የዝናብ ስርጭት ምን ይመስሊሌ? የአየር ሁኔታ ማሇት በየዕሇቱ በአንዴ አካባቢ የሚኖር የዝናብ፤ የሙቀት፣የነፊስ…ወዘተ ሁኔታ መግሇጫ ማሇት ነው፡፡ በየዕሇቱ በኢትዮጵያ ሬዱዮና ቴላቭዥን ዴርጅት የሚተሊሇፇው የአየር ሁኔታ ትንበያ በመባሌ ይታወቃሌ፡፡ በኢትዮጵያ ውስጥ የሙቀትና የዝናብ ስርጭት ከቦታ ቦታና ከወቅት ወቅት ይሇያያሌ፡፡ በከፌተኛ ቦታዎች የሙቀት መጠኑ ቀዝቃዛ /ዝቅተኛ/ ሲሆን የዝናብ መጠኑ ዯግሞ ይበዛሌ፡፡ እንዱሁም ዝቅተኛ ቦታዎች ሞቃት ሲሆኑ ዝቅተኛ /አነስተኛ/ የዝናብ መጠን ይኖራቸዋሌ፡፡ የኢትዮጵያ አራቱ ወቅቶች ወቅት ወራት የአየር ሁኔታ ክረምት ሰኔ ፤ሏምላና ነሏሴ ብዙ ዝናብ የሚዘንብበት ፀዯይ/ጥቢ/ መስከረም፤ጥቅምትና ህዲር ዝናብና መጠነኛ ሙቀት በጋ ታህሳስ፤ጥርና የካቲት ዯረቅና ቅዝቃዜ /አሌፍ አሌፍ ዝናብ/ በሌግ መጋቢት፤ሚያዚያና ግንቦት ዝቅተኛ ዝናብና መጠነኛ ሙቀት 44 አራተኛ ክፍሌ አካባቢ ሳይንስ መማሪያ መፅሏፍ ኢትዮጵያ ውስጥ ሇሚዘንበው ዝናብ በሌዩ ሌዩ ወራት ከሌዩ ሌዩ አቅጣጫ የሚመጡ ነፊሶች ዋነኛ ምክንያቶች ናቸው፡፡ 1. ከሰኔ እስከ መስከረም ከዯቡባዊ ምዕራብና ከዯቡብ ምስራቅ አቅጣጫ በሚመጣው እርጥበት አዘሌ ነፊስ አማካኝነት ኢትዮጵያ የክረምት ዝናብ ታገኛሇች፡፡ የዯቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ በተሇይ በጉራጌና በጅማ መካከሌ ያለ ከፌተኛ ቦታዎች ከፌተኛ ዝናብ ያገኛለ፡፡ በእነዚህ አካባቢዎች ክረምት ቀዯም ብል ይጀምራሌ፡፡ እነዚህ ንፊሶች የሚያመጡት ዝናብ ወዯ ሰሜን ምስረቅ እየቀነሰ ይሄዲሌ፡፡ በክረምት ከፌተኛ ዝናብ የሚያገኙ አካባቢዎች የሸዋ ከፌተኛ ቦታዎች፣ ጎጃምና ጎንዯር አካባቢዎች ናቸው፡፡ ሥዕሌ 2/13 የንፊስ አቅጣጫ በኢትዮጵያ 2. በጋ ወራት ከሰሜናዊ ምስራቅ አቅጣጫ ከእስያ የሚነሳው ነፊስ ዯረቅ ስሇሆነ ምንም ዝናብ አይሰጥም፡፡ 45 አራተኛ ክፍሌ አካባቢ ሳይንስ መማሪያ መፅሏፍ 3. በሚያዝያና በጥቅምት ወራት ዯግሞ ከዯቡባዊ ምስራቅ አቅጣጫ ከሕንዴ ውቅያኖስ የሚነፌሰው ንፊስ የምስራቅ ዝቅተኛ ቦታዎች ሊይ መጠነኛ ዝናብ ይሰጣሌ፡፡ ሥዕሌ 2/14 የዝናብ መጠን በኢትዮጵያ መሌመጃ 2.9 1. እናንተ ከኢትዮጵያ የአየር ንብረት ክሌልች በየትኛው ትገኛሊችሁ? 2. ከፌተኛ የዝናብ መጠን ስርጭት ያሇው የኢትዮጵያ ክፌሌ የቱ ነው? 3. ዝቅተኛ የዝናብ መጠን ስርጭት ያሇው የኢትዮጵያ ክፌሌ የቱ ነው? 4. በኢትዮጵያ ከፌተኛ ዝናብ የሚዘንበው በየትኛው ወራት ነው ? 5. ውርጭ የሚባሇው የአየር ንብረት የሚገኘው ከባህር ጠሇሌ በሊይ ከፌታው ስንት ሲሆን ነው? 46 አራተኛ ክፍሌ አካባቢ ሳይንስ መማሪያ መፅሏፍ 2.2.3 ዕፅዋት መሌመጃ 2.10 የሚከተለትን ጥያቄዎች መሌሱ፡፡ 1. ዕፅዋት ምን ዓይነት ዘአካሊት ናቸው? 2. ዕፅዋት ከእንስሳት በምን ይሇያለ? ዕፅዋት ከተፇጥሮ ሀብቶች አንደ ናቸው፡፡ ዕፅዋት ህይወት ያሊቸው ሆነው ምግባቸውን በራሳቸው ማዘጋጀት የሚችለ፤ ከቦታ ቦታ የማይንቀሳቀሱ፤ እንዱሁም ማዯግና መራባት የሚችለ ዘአካሊት ናቸው፡፡ ሀ/ የዕፅዋት ዓይነቶች መሌመጃ 2.11 1. በአካባቢያችሁ የሚገኙ ዕፅዋት በመጠናቸው እኩሌ ናቸውን? 2. መጠናቸውን መሰረት በማዴረግ በአካባቢያችሁ ያለ የዕፅዋት ዓይነቶችን መዴቡ ፡፡ ዕፅዋት በዋናነት መጠናቸውን መሠረት በማዴረግ በሦስት ይመዯባለ፡፡ እነርሱም ሀመሌሚልች፤ ቁጥቋጦዎች/ችፌርግ/ና ዛፍች ናቸው፡፡ 1. ሀመሌሚልች፡- ከችፌርግ በመጠናችው በጣም አነስተኛ ሆነው እንጨታማ ግንዴ የላሊቸው በመሆኑ ብዙ የማያዴጉ ዕፅዋት ናቸዉ፡፡ ሇምሳላ የሳር ዓይነቶች ማሇትም ሰርድ፣ግቻ፣ አክርማ፣እንግጫ፣ ወዘተ ናቸው፡፡ 2. ችፌርጎች፡- እንጨታማ ግንዴ ያሊቸዉ አነስተኛ ተክልች ወይም ቁጥቋጦዎች ናቸው፡፡ ሇምሳላ ወይናግፌት፤ ከሴ፤ ክትክታ እንዱሁም በየአካባቢው የሚገኙ አነስተኛ ቁጥቋጦዎች፣ ወዘተ ናቸው፡፡ 3. ዛፍች፡- እንዯ ችፌርጎች እንጨታማ ግንዴ ያሊቸዉ ነገር ግን በመጠናቸው በጣም ትሊሌቅና ረጃጅም የሆኑ ዕፅዋት ናቸው፡፡ ሇምሳላ ፅዴ፣ ወይራ፣ ባህር ዛፌ፤ ግራር፤ ብሳና፤ ኮሶ፣ ዝግባ፣ ወዘተ…ናቸው፡፡ 47 አራተኛ ክፍሌ አካባቢ ሳይንስ መማሪያ መፅሏፍ ሥዕሌ 2/15 ትሊሌቅ ዛፍች፡ ቁጥቋጦዎችና ሀመሌሚሊዎች ዕፅዋት የእርሻ ሥራን ሇማስፋፋት፣ ሇማገድነት፣ ሇከሰሌ፣ ጣውሊ ሇማዘጋጅት፣ ሇግንባታ ሥራዎችና ሇላልችም አገሌገሌግልቶች ሲባሌ በሰው ሌጅ ተመንጥረውና ተጨፌጭፇው በመመናመን ሊይ ይገኛለ፡፡ የዕፅዋት ሽፋን በከፍተኛ ሁኔታ መመናመን የአፈር መሸርሸርን ከማስከተለም በሊይ የአየር ጠባይ ሇውጥ እንዱኖር በማዴረግ ዴርቅን ያስከትሊሌ፡፡ የዴርቅ መከሰት ሇሰውና እንስሳት መራብ፣ መሰዯዴና መሞት ምክንያት ይሆናሌ፡፡ በመሆኑም ዕፅዋትን መጠበቅና መንከባከብ ራስን መንከባከብ ያህሌ ስሇሆነ የእያንዲንደ ዜጋ ኃሊፉነትና ግዳታ ከፌተኛ ነው፡፡ መሌመጃ 2.12 1. ዕፅዋት በአካባቢያችሁ ሇምን ሇምን ጥቅም ይውሊለ? 2. በአካባቢያችሁ የዕፅዋት ውጤት የሆኑትን የቤት ቁሳቁሶችንና ላልች ነገሮችን ዘርዝሩ፡፡ 3. በአካባቢያችሁ ሇዕፅዋት መመናመን መንስዔ ይሆናለ የምትሎቸውን ግሇፁ፡፡ ዕፅዋት ሇምግብ፤ ሇመዯኃኒት፤ ሇሌብስ፤ ሇግንባታ ስራ፤ ሇማገድ፤ ሇእንስሳት መጠሇያና ሇላልች በርካታ አገሌግልቶች ይውሊለ፡፡ እንዱሁም የአፇር መሸርሸርን በመከሊከሌ ሥነ ምህዲራዊ ሚዛን ተጠብቆ እንዱቆይ ይረዲለ፡፡ በተጨማሪም ዕፅዋት ሇሰውና ሇላልች 48 አራተኛ ክፍሌ አካባቢ ሳይንስ መማሪያ መፅሏፍ ህይወት ሊሊቸው ነገሮች ንፁህ አየር እንዱኖር ያዯርጋለ፡፡ በአጠቃሊይ ዕፅዋት የህይወት መሰረት በመሆናቸው መንከባከብ ተገቢ ነው፡፡ ሇ/ የዕፅዋት ጥበቃና እንክብካቤ መሌመጃ 2.13 1. በአካባቢያችሁ ያለት ዕፅዋት በምን ሁኔታ ሊይ ይገኛለ? 2. ዕፅዋት መጠበቅና መንከባከብ ሇምን ያስፇሌጋሌ? 3. በአንዴ አካባቢ የዕፅዋት ሽፊን መመናመን ምን ያስከትሊሌ? 4. ዕፅዋትን እንዳት መንከባከብና መጠበቅ እንዯሚቻሌ በመወያየት ሇክፌሌ ጓዯኞቻችሁ አቅርቡ? የፕሮጀክት ስራ 1. ተማሪዎች! በአካባቢያችሁ ወዯሚገኘው የግብርና ሌማት ጽሕፇት ቤት በመሄዴ ስሇዕፅዋት ጥበቃ እና እንክብካቤ ባሇሙያን በማነጋገርና የተሇያዩ ጥያቄዎችን በመጠየቅ ያጠናቀራችሁትን ሪፖርት ሇክፌለ ተማሪዎች አቅርቡ፡፡ 2. ከመምህራችሁና ከትምህርት ቤታችሁ ማህበረሰብ ጋር በመመካከርና በማቀዴ ሇአካባቢው ማህበረሰብ አርእያ ሉሆን የሚችሌ ችግኝ የማፌሊት፣ የመትከሌና የመንከባከብ ተግባራዊ እንቅስቃሴዎችን አከናውኑ፡፡ 2.3. ጉሌበት 2.3.1 የጉሌበት ምንነት መሌመጃ 2.14 1. ጉሌበት ማሇት ምን ማሇት ነው ? 2. የጉሌበት ምንጮች ምንዴን ናቸው? 3. ሰውነታችን ጉሌበት ከየት ያገኛሌ? 4. ጉሌበት ያሇው አካሌ ምን ማዴረግ ይችሊሌ? 49 አራተኛ ክፍሌ አካባቢ ሳይንስ መማሪያ መፅሏፍ እስቲ የወረቀት ፈራፈሪት ስሩና ነፊስ ከሚመጣበት አቅጣጫ ይዛችሁ ቁሙ፡፡ ፈራፈሪቷ ምን ሆነች? ፈራፈሪቷን ያሽከረከረው ምንዴን ነው? ማንኛውም ሥራን መስራት የሚችሌ አካሌ ጉሌበት አሇው፡፡ በመሆኑም ጉሌበት ማሇት ሥራን ሇመስራት የሚያስችሌ ችልታ ማሇት ነው፡፡ በዕሇት ተዕሇት በምናዯርገው የሥራ እንቅስቃሴ ጉሌበት ከአንደ አካሌ ወዯ ላሊው አካሌ ይሸጋገራሌ፡፡ ጉሌበት አይጠፊም አይፇጠርምም ፣ ነገር ግን ከአንደ ቅርፅ ወዯ ላሊው ቅርፅ ይሇወጣሌ፡፡ ከአንደ አካሌ ወዯ ላሊው አካሌ ይሸጋገራሌ፣ እንጂ የነበረው የጉሌበት መጠን አይጨምርም ወይም አይቀንስም፡፡ ጉሌበትን በተሇያዩ ቅርፆች፣ በተሇያዩ አካሊት ውስጥና በጠፇር ውስጥ እናገኘዋሇን፡፡ ጉሌበትን የሚያመነጩ ነገሮች የነፊስ ሀይሌ፣ የውሃ ሀይሌ፣ የምንመገበው ምግብ፣ ነዲጅ፣ ዯረቅና ርጥብ ባትሪ፣ የእንፊልት ሀይሌ፣የኒውክሇር ሃይሌ ወዘተ ናቸው፡፡ የባትሪ ሕዋስ ኃይሌ የተገዯበ የውኃ ኃይሌ 50 አራተኛ ክፍሌ አካባቢ ሳይንስ መማሪያ መፅሏፍ የንፊስ ኃይሌ የእንፊልት ኃይሌ ሥዕሌ 2/16 የጉሌበት ምንጮች 2.3.2 የጉሌበት አይነቶች መሌመጃ 2.15 1. የጉሌበት ባህሪያትን ዘርዝሩ? 2. መካኒካዊ ጉሌበት ምንዴን ነው? 3. ከተገዯበ ውሃ ምን አይነት ጉሌበት እናገኛሇን? 4. ከነፊስ ሀይሌ ምን አይነት ጉሌበት እናገኛሇን? 5. በሰውነታችን ውስጥ ከምግብ የምናገኘው ጉሌበት ምን አይነት ነው? የጉሌበት ባህሪያት የሚከተለት ናቸው፡፡ ጉሌበት በተሇያየ ቅርፅ ይገኛሌ፣ ጉሌበት ከአንደ ቅርፅ ወዯ ላሊው ቅርፅ ይቀየራሌ፣ ጉሌበት ከአንደ አካሌ ወዯላሊው አካሌ ይተሊሇፊሌ፡፡ ጉሌበት በባሕሪው በተሇያየ ቅርፅ የሚኖርና ከተሇያዩ ነገሮች የሚመነጭ በመሆኑ ብዙ የጉሌበት አይነቶች አለ፡፡ ሇምሳላ የግሇት ጉሌበት፣ የብርሃን ጉሌበት፣ የዴምፅ ጉሌበት፣ የእንቅስቃሴ ጉሌበት፤ የክህልት ጉሌበት፤ የኤላክትሪክ ጉሌበት ወዘተ ናቸው፡፡ በሶስተኛ 51 አራተኛ ክፍሌ አካባቢ ሳይንስ መማሪያ መፅሏፍ ክፌሌ የአካባቢ ሳይንስ ትምህርት ሊይ የግሇት /የሙቀት/ ጉሌበትን፣ የብርሃን ጉሌበትንና የዴምፅ ጉሌበትን ተምራችኋሌ፡፡ እስቲ የምታስታውሱትን ሇመምህራችሁ ተናገሩ፡፡ 2.3.3 ኤላክትሪክነት ሀ. የኤላክትሪክ ጉሌበት ምንጮች መሌመጃ 2.16 1. የኤላክትሪክ ጉሌበት ከምን እናገኛሇን? 2. ከኤላክትሪክ ጉሌበት ምን ምን አይነት ጉሌበት እናገኛሇን? የኤላክትሪክ ጉሌበት ከጄኔሬተር፣ ከእርጥብና ዯረቅ ባትሪ፣ ከእንፊልት ኃይሌና ከንፊስ ኃይሌ እናገኛሇን፡፡ የእጅ ባትሪና የቤታችን አምፑልች ብርሃን የሚያመነጩት ከኤላክትሪክ ጉሌበት ነው፡፡ የእጅ ባትሪ ብርሃን የሚያመነጨው የባትሪ ዴንጋይ በውስጡ በሚያካሄዯው ኬሚካዊ አፀግብሮት ከሚገኝ የኤላክትሪክ ጉሌበት ነው፡፡ በቤታችን የምናበራው መብራት ከግዴብ ውሃ የኤላክትሪክ ማመንጫ ጣቢያዎች፤ ከእንፊልት ወይም ከነፊስ ኃይሌ ወይም በነዲጅ ከሚሰሩ ጀኔሬተሮች ከሚመነጨው የኤላክትሪክ ጉሌበት ነው፡፡ ጄኔሬተር የእንፊልት ኃይሌ 52 አራተኛ ክፍሌ አካባቢ ሳይንስ መማሪያ መፅሏፍ የኤላክትሪክ ማስተሊሇፉያ ታወር ዯረቅ ባትሪ ዴንጋይ ሥዕሌ 2/17 የኤላክትሪክ ጉሌበት ምንጮችና ማስተሊሇፉያዎች ሇ. የኤላክትሪክ ፌሰት መሌመጃ 2.17 1. የኤላክትሪክ ፌሰት ማሇት ምን ማሇት ነው? 2. የኤላክትሪክ ፌሰት እንዳት ይፇጠራሌ? 3. የኤላክትሪክ ፌሰት ከየት ወዳት ይፇሳሌ? 4. የኤላክትሪክ ፌሰት እንዱኖር ምን መሟሊት አሇበት? 5. በሁሇት የኤላከትሪክ አስተሊሊፉ ጫፍች መካከሌ የሙሌ ሌዩነት የሚኖረው መቼ ነው? በሁሇት የኮረንቲ አስተሊሊፉ ጫፍች መካከሌ የሙሌ መጠን ሌዩነት ሲኖር በኮረንቲ አስተሊሇፉ ነገር ውስጥ የኤላክትሪክ ፌሰት ይኖራሌ፡፡ በአንደ ጫፌ አለታዊ /ነጌቲቭ/ ሙሌ በላሊ ጫፌ አዎንታዊ /ፖዘቲቭ/ ሙሌ በሚኖርበት ወቅት የኤላክትሪክ ፌሰት በኮረንቲ አስተሊሇሊፉ ሽቦ ውስጥ ይኖራሌ፡፡ የኤላክትሪክ ፌሰት በኤላክትሪክ አስተሊሊፉ ቁሶች ውስጥ ከአዎንታዊ /ከፖዘቲቭ/ ወዯ አለታዊ /ኔጋቲቭ/ የኮረንቲ ጫፌ ይፇሳሌ፡፡ ?