Amharic Religious Quiz PDF

Document Details

Uploaded by Deleted User

Tags

Amharic quiz religious studies Ethiopian Orthodox Tewahedo quiz Christianity quiz

Summary

This Amharic quiz covers religious knowledge. It contains various questions testing understanding of religious concepts and teachings.

Full Transcript

1⃣✏ከሚከተሉት የእመቤታችን ምሳሌ የሆነው የትኛው ነው ሀ// የታተመ ፈሳሽ ለ// ዕፀ ሳቤቅ ሐ// ታቦት መ// ሁሉም መልስ ይሆናሉ መ 2⃣✏የቤተ ክርስቲያን የጸሎት መፅሐፍ በመባል የሚታወቀው የትኛው የመፅሐፍ ቅዱስ ክፍል ነው ሀ// ትንቢተ ኢሳያስ ለ// መዝሙረ ዳዊት ሐ// የሉቃስ ወንጌል መ// የዮሐንስ ራእይ ለ 3⃣✏አንድ ሰው ሞቶ በሚቀበርበት ጊዜ ፊቱን ወዴት አዙሮ ነው ሀ// ወደ ምስራቅ ለ// ወደ ምዕራብ ሐ// ወደ ሰሜን መ// ወደ ደቡብ ሀ...

1⃣✏ከሚከተሉት የእመቤታችን ምሳሌ የሆነው የትኛው ነው ሀ// የታተመ ፈሳሽ ለ// ዕፀ ሳቤቅ ሐ// ታቦት መ// ሁሉም መልስ ይሆናሉ መ 2⃣✏የቤተ ክርስቲያን የጸሎት መፅሐፍ በመባል የሚታወቀው የትኛው የመፅሐፍ ቅዱስ ክፍል ነው ሀ// ትንቢተ ኢሳያስ ለ// መዝሙረ ዳዊት ሐ// የሉቃስ ወንጌል መ// የዮሐንስ ራእይ ለ 3⃣✏አንድ ሰው ሞቶ በሚቀበርበት ጊዜ ፊቱን ወዴት አዙሮ ነው ሀ// ወደ ምስራቅ ለ// ወደ ምዕራብ ሐ// ወደ ሰሜን መ// ወደ ደቡብ ሀ 4⃣✏ከሚከተሉት የመንፈስ ቅዱስ መጠሪያ ያልሆነው የትኛው ነው ሀ// ጰራቅሊጦስ ለ// አፅናኝ ሐ// የእግዚአብሔር እስትንፋስ መ//ጰንጤ ቆስጤ ሐ 5⃣✏ምስጢረ ሥጋዌ ምንድን ነው ሀ// የእግዚአብሔርን አንድነት እና ሦስትነት የምናይበት ምስጢር ነው ለ// አምላክ ሰው የሆነበት ምስጢር ነው ሐ// የቁርባን ምስጢር ነው መ// ሁሉም መልስ ይሆናሉ ለ 6⃣✏ከጌታችን ዐበይት በአላት የማይመደበው የትኛው ነው ሀ// ቃና ዘገሊላ ለ// ብስራት ሐ// ልደት መ// ጥምቀት ሀ 7⃣✏የመንግስተ ሰማያት ምሳሌ የሆነው የትኛው ነው ሀ// በእርሻው መካከል ዘር የዘራው ሰው ለ// እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ሐ// መልካምን ዕንቁ የሚሻ ነጋዴ መ// ሁሉም መልስ ይሆናሉ መ 8⃣✏ክርስቶስ በተሰቀለጊዜ ግራ ጎኑን የወጋው ወታደር ማን ነበር ሀ// በርባን ለ// ጥጦስ ሐ// ዳክርስ መ// ለንጊኖስ መ 9⃣✏ክርስቲያን ስንት ልደቶች አሉት ሀ// አንድ ለ// ሁለት ሐ// ሦስት መ// አራት ለ ✏ስግደት በምን አይነት ይከፋፈላል ሀ// የአምልኮ እና የጸጋ ለ// የጸጋ እና የአክብሮት ሐ// የአክብሮት የጸጋና የአምልኮ መ// መልሱ አልተሰጠም ሐ 1⃣1⃣✏በቤተ ክርስቲያናችን ቀኖና መሠረት ስንት አፅዋማት አሉ ሀ// 3 ለ// 5 ሐ// 7 መ// 9 ሐ 1⃣2⃣ከመንፈስ ፍሬዎች መካከል ቀዳሚነትን የሚይዘው የትኛው ነው ሀ// ትዕግስት ለ// እምነት ሐ// ደስታ መ// ፍቅር መ 1⃣3⃣ቤተ ክርስቲያን ስንል ምን ማለታችን ነው ሀ// የክርስቶስ ቅዱስ ሥጋው ክቡር ደሙ የሚፈተትባት ቦታ ለ// የክርስቲያኖች ኅብረት ሐ// እያንዳንዱ ክርስቲያን የተባለ ወገን መ// ሁሉም መልስ ይሆናሉ መ 1⃣4⃣✏ ጌታችን አምላክነቱን በደብረ ታቦር በገለጠ ወቅት ሙሴ እና ኤልያስ ያነጋግሩት ነበር ሙሴና ኤልያስ በምድር ላይ በነበሩበት ወቅት ሁለቱም ከእግዚአብሔር ጋር የተነጋገሩበት ተራራ የትኛው ነበር ሀ// የታቦር ተራራ ለ// የሞርያ ሐ// ኮሬብ(የሲና ተራራ) መ// የአራራ ተራራ ሐ 1⃣5⃣✏ከሚከተሉት የመዝሙር ንዋያተ ቅዱሳት የእመቤታችን ምሳሌ የሚሆነው የትኛው ነው ሀ// ጸናጽል ለ// በገና ሐ// መሰንቆ መ// ከበሮ ሐ 1⃣6⃣✏ከዐራቱ ወንጌላውያን በስዕሉ ላይ አንበሳ ከጎኑ ሆኖ የሚሳለው ማን ነው ሀ// ቅዱስ ማቴዎስ ለ// ቅዱስ ማርቆስ ሐ// ቅዱስ ሉቃስ መ// ቅዱስ ዮሐንስ ለ 1⃣7⃣✏ቤተ ክርስቲያንን የትኛው ይገልጻታል ሀ// የድህነት መርከብ ለ// የክርስቶስ ሙሽራ ሐ// የክርስቶስ አካል መ// ሁሉም መልስ ይሆናሉ መ 1⃣8⃣✏ተመሳሳይ (ሲኖፕቲክ) ወንጌል በመባል የሚታወቁት የትኞቹ ናቸው ሀ// የማቴዎስ ፣ማርቆስ እና ዮሐንስ ወንጌል ለ// የማቴዎስ ፣ማርቆስ እና ሉቃስ ወንጌል ሐ// የማርቆስ ፣ ሉቃስ እና ዮሐንስ ወንጌል መ// የማቴዎስ እና የዮሐንስ ወንጌል ለ 1⃣9⃣✏ሚስጢረ ሜሮን..... ሀ// ድህነት ያገኘንበት ምስጢር ነው ለ// ይቅርታ ነው ሐ// የመንፈስ ቅዱስ ማህተም ነው መ// ከሥጋ ደዌ የምንድንበት ሚስጢር ሐ 2⃣0⃣የፍጥረት መጀመሪያ ዕለት ማን ናት ሀ// ሰኞ ለ// ማክሰኞ ሐ// ዓርብ መ// እሁድ

Use Quizgecko on...
Browser
Browser