የስራ ልምድ መረጃ PDF
Document Details

Uploaded by WorthwhileLanthanum
2016
Tags
Summary
ይህ ሰነድ የሰራተኛ የስራ ልምድ መረጃ ነው፤ ይህም የተለያዩ የስራ ተግባራቶችን እና ጊዜያትን የሚገልጽ ነው። ሰነዱ በ2016 ዓ.ም የተዘጋጀ ነው።
Full Transcript
ቀን ቁጥር [ይባርክ ደጀኔ አስመጪ እና ላኪ] [የስራ ልምድ መስጠትን ይመልከታል ፡፡] የድርጅችን ሰራተኛ የነበሩት ወ/ት እየሩሳሌም አሰፋ ከበደ በድርጂታችን ዉስጥ በሂሳብ ሰራተኛነት ተቀጥረው ሲሰሩ የቆዩ ሲሆን በቀን 08/10/2016 ዓ.ም የስራ ልምድ እንፅፍላቸው በጠየቁት መሰረት ይህን የስራ ልምድ ሰተናቸዋል፡፡ በመሆኑም ሰራተኛዋ ወ/ሮ እየሩሳሌም አሰፋ ከበደ በድርጅታችን ከ 05/01/2014 ዓ.ም እስከ 08/11/2016 ዓ.ም በድርጅታችን ውስጥ በቁሚነት ተ...
ቀን ቁጥር [ይባርክ ደጀኔ አስመጪ እና ላኪ] [የስራ ልምድ መስጠትን ይመልከታል ፡፡] የድርጅችን ሰራተኛ የነበሩት ወ/ት እየሩሳሌም አሰፋ ከበደ በድርጂታችን ዉስጥ በሂሳብ ሰራተኛነት ተቀጥረው ሲሰሩ የቆዩ ሲሆን በቀን 08/10/2016 ዓ.ም የስራ ልምድ እንፅፍላቸው በጠየቁት መሰረት ይህን የስራ ልምድ ሰተናቸዋል፡፡ በመሆኑም ሰራተኛዋ ወ/ሮ እየሩሳሌም አሰፋ ከበደ በድርጅታችን ከ 05/01/2014 ዓ.ም እስከ 08/11/2016 ዓ.ም በድርጅታችን ውስጥ በቁሚነት ተቀጥረው ሲሰሩ የቆዩ ሲሆን የመንግስት የስራ ግብር በአግባቡ ከደሞዛቸው ተቆርጦ ለሚመለከተው አካል ገቢ ተደርጉል፡፡ ወ/ት እየሩሳሌም አሰፋ ከበደ በ ድርጂታችን ዉሰጥ ሲያገለግሉ በቆዩበት ጊዜያቸው በስራቸው በጣም ታታሪ ታማኝ እና ቅን ሲሆን በ ፀባያቸው እጅግ በጣም የተመሰገኑ መሆኑን እየገለፅን መልካሙን ሁሉ እንዲገጥማቸው እንመኛለን፡፡ ከምስጋና ጋር!