Maths Model Grade 6 Exam 2015 PDF

Summary

This document is a maths model exam paper for grade 6 from Abayot primary school, 2015. It includes multiple-choice questions related to number theory, such as prime and composite numbers, factors and multiples, along with basic arithmetic and understanding of fractions.

Full Transcript

አብዮት የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት የ 2015 አ/ም የስድስተኛ ክፍል የተዘጋጀ ሞዴል ፈተና የሚከተሉትን ጥያቄዎች ትክክለኛ መልስ የያዘውን ፊደል በተሰጠው ክፍት ቦታ ላይ ፃፉ። -------1 አንድ ሙሉ ቁጥር ኢተጋማሽ የሚሆነው የቁጥሩ የአንድ ቤት ሆሄ ---------ከሆነ ብቻ ነው። ሀ. 1፣3፣ 5፣ 7፣ 9 ሐ. 0፣ 2፣ 4፣ 6፣ 8 ለ. 0፣ 2፣ 3፣ 6፣ 8...

አብዮት የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት የ 2015 አ/ም የስድስተኛ ክፍል የተዘጋጀ ሞዴል ፈተና የሚከተሉትን ጥያቄዎች ትክክለኛ መልስ የያዘውን ፊደል በተሰጠው ክፍት ቦታ ላይ ፃፉ። -------1 አንድ ሙሉ ቁጥር ኢተጋማሽ የሚሆነው የቁጥሩ የአንድ ቤት ሆሄ ---------ከሆነ ብቻ ነው። ሀ. 1፣3፣ 5፣ 7፣ 9 ሐ. 0፣ 2፣ 4፣ 6፣ 8 ለ. 0፣ 2፣ 3፣ 6፣ 8 መ. 2፣ 5፣ 6፣ 8 -------2 ከሚከተሉት ውስጥ ብቸኛ እና ተተንታኝ ቁጥር ያልሆነ የቱ ነው? ሀ. 5 ለ. 4 ሐ. 6 መ. 1 -------3 ከሚከተሉት ውስጥ አንዱ ትክክል አይደለም። ሀ. ለ 6 ያለቀሪ ተካፋይ የሚሆኑ ቁጥሮች ለ 2 እና ለ 4 ተካፋይ ይሆናሉ። ለ. ለ 5 ያለቀሪ ተካፋይ የሚሆኑ ቁጥሮች የ1 ቤት ሆሄያቸው 0 ወይም 5 ከሆነ ነው። ሐ. ለ 4 ያለቀሪ ተካፋይ የሚሆኑ ቁጥሮች የመጨረሻው ሁለት ሆሄያት የ4 ብዜት ከሆነ ነው። መ. ለ 4 ያለቀሪ ተካፋይ የሚሆኑ ቁጥሮች ለ2 ተካፋይ ናቸው። -------4 አንድ ሙሉ ቁጥር በ9 ተካፋይ ከሆነ በ--------ተካፋይ ይሆናል። ሀ. በ 5 ለ. በ2 ሐ. በ3 መ. ሀ እና ለ መልስ ናቸው -------5. ለ እራሱ እና ለ 1 ብቻ የሚካፈል ሙሉ ቁጥር ------ይባላል። ሀ. ብቸኛ ለ. ተተንታኝ ሐ. ብቸኛም ተተንታኝም መ. መልስ የለም -------6. ከሚከተሉት ውስጥ ተከታታይ የሆኑ ተተንታኝ ቁጥሮች ናቸው ሀ. 2 እና 3 ለ. 5 እና 6 ሐ. 8 እና 9 መ. 4 እና 5 -------7. ትንሹ ተተንታኝ ሙሉ ቁጥር ------ነው። ሀ. 4 ለ. 3 ሐ. 2 መ. 1 -------8. ከ 301 እስከ 310 ባሉ ሙሉ ቁጥሮች ውስጥ ብቸኛ ቁጥር የሆነው የቱ ነው 1 ሀ. 302 ለ. 301 ሐ. 304 መ.30 ------9. በሙሉ ቁጥር 56 -----4 በ 3 ተካፋይ እንዲሆን በባዶ ቦታው ላይ ሊገባ የሚችለው ባለ አንድ ሙሉ ቁጥር-------- ነው። ሀ. 2 ለ. 4 ሐ. 3 መ. 5 -----10. 150 በብቸኛ ትንትን ሲገለፅ --------ነው። ሀ. 23×3×5 ለ. 24×4×3 ሐ. 2×3×52 መ. 23×3×52 ------11. ከሚከተሉት ቅጥሮች ውስጥ አንፃራዊ ብቸኛ ቁጥሮች የሆነው የቱ ነው። ሀ. 17 እና 26 ለ. 26 እና 8 ሐ. 42 እና 56 መ. 27 እና 24 ------12. የ 56 እና የ 120 ት፣ ጋ ፣አ ------ነው። ሀ. 5 ለ. 12 ሐ. 8 መ. 9 ------13 ከሚከተሉት ብዜቶች ውስጥ የ 43 ብዜት የሆው የቱ ነው። ሀ. 43 ለ. 68 ሐ. 86 መ. ሀ እና ሐ -------14. የሀ ትልቁ አካፋይ ------ነው። ሀ. ለ ለ. ሀ ሐ. 0 መ. 1 --------15 23×5 ጋር እኩል የሆነው የቱ ነው ሀ. 8 ለ. 40 ሐ. 32 መ. 42 -------16. የሁለት ቁጥሮች ብዜት 122 ነው። የሁለቱ ቁጥሮች ት፣ ጋ፣ አ ደሞ 1 ነው። የሁለቱ ቁጥሮች ት፣ጋ፣ብ ስንት ይሆናል? ሀ. 61 ለ. 36 ሐ. 122 መ. መልስ አልተሰጠም -------17. የ 72 እና የ 120 ት.ጋ.አ እና ት.ጋ.ብ ------እና --------ነው። ሀ. 18 እና 2 ለ. 16 እና 36 ሐ. 18 እና 20 መ. 24 እና 360 -------18. ማንኛውም ሙሉ ቁጥር ለራሱ ----------ነው። ሀ. አካፋይ ለ. ብዜት ሐ. ብቸኛ መ. ሀ እና ለ መልስ ናቸው 2 -------19. የ 36፣ 72 እና 144 ት.ጋ.አ -----ነው። ሀ. 144 ለ. 72 ሐ. 36 መ. 4 -------20. አቶ አየለ ክፍል ውስጥ ሃያ አራት ወንዶች እና 28 ሴቶች አሉ። ሁሉም ተማሪዎች በቡድን ውስጥ እንዲካተቱ አቶ አበበ ምን ማድረግ አለባቸው? ሀ. በ 12 ቡድን ለ. በ14 ቡድን ሐ. በ8 ቡድን መ. በ10 ቡድን -------21. በ አንድ ሳጥን ውስጥ አራት ጥቁር ኳስ ፣ 12 ነጭ ኳስ እና 16 ቢጫ ኳሶች አሉ። ነጩ ኳስ በ አስርእዮሽ ሲገለፅ - ----ነው። ሀ. 0. 4 ለ. 0. 5 ሐ. 0.12 መ 0.16 -------22. 842.531 በቁጥር ቤት ዋጋ በቅደም ተከተል ሲቀመጥ ሀ. 8 ×100+4×10+2×1+5×100+3×10+1×1 1 1 1 ለ. 8×100+4×10+2×1+5×100+3×1011 1 1 1 ሐ. 8× 100+ 4×10 +2×1+5×10+ 3×100+ 1×1000 1 1 1 መ. 8 ×100 + 4×10+ 2×1+ 5× + 3× + 1× 1000 100 10 -------23. ሁለት ሙሉ ቁጥሮች አንፃራዊ ብቸኛ ቁጥሮች ከሆኑ የቁጥሮቹ ት.ጋ.ብ -----ይሆናል። ሀ. ትልቁ ቁጥር ለ.1 ሐ. 0 መ. የቁጥሮቹ ብዜት --------24. በስድስት ተካፋይ የሆነ በለ አራት የቁጥር ሆሄ -----ነው። ሀ. 4500 ለ. 4600 ሐ. 4700 መ. 4900 --------25. ከሚከተሉት ቁጥሮች ውስጥ አንፃራዎ ብቸኛ ቁጥር የሆነው የቱ ነው። ሀ. 113 እና 121 ለ. 124 እና 104 ሐ. 136 እና 150 መ. 230 እና 25 --------26. 0.563% ወደ ክፍልፋይ ሲቀየር------ 𝟓𝟔𝟑 𝟓𝟔𝟑 𝟓𝟔𝟑 𝟓𝟔𝟑 ሀ. 𝟏𝟎𝟎𝟎 ለ.𝟏𝟎𝟎 ሐ. 𝟏𝟎𝟎𝟎𝟎𝟎 መ. 𝟏𝟎𝟎𝟎𝟎 3 1 1 -------27. ፣ ፣ 0.7፣35 ከትንሹ በመጀመር በቅደም ተከተል ሲቀመጥ። 5 4 3 𝟏 𝟑 𝟏 𝟑 𝟏 𝟏 ሀ. 0.7፣ 𝟒፣ ፣3𝟓 ለ. 0.7፣ ፣ ፣ 3𝟓 𝟓 𝟓 𝟒 𝟏 𝟑 𝟏 𝟑 𝟏 ሐ. 3 𝟓,፣ 0.7 ፣𝟓 ፣ 0.6 መ. 𝟒 ፣ 𝟓 ፣0.7 ፣ 3𝟓 -------28 አብዮት የመጀመሪያ ደረጃ ትምርት ቤት በ 2014 አ/ም በ ስድስተኛ ክፍል ውስጥ 23 ወንድ እና 27 ሴት ተማሪዎች ይገኛሉ። የወንድ ተማሪዎች በመቶኛ ሲገለፅ። 23 ሀ. ለ. 46% ሐ. 23% መ. 50% 50 72 -------29. የ 48 ዝቅተኛ ሂሳባዊ ቃል ----ይሆናል። 𝟏𝟗 𝟑 𝟐 𝟒 ሀ. ለ. 𝟐 ሐ. 𝟑 መ. 𝟑 𝟔 3 ---- --30. ታህቱ 24 የሆነ ለ6 ተመጣጣኝ ክፍልፋዩ -------ነው። 𝟏𝟐 𝟐𝟒 𝟑𝟔 𝟐𝟒 ሀ. 𝟐𝟒 ለ. ሐ. 𝟐𝟒 መ. 𝟑𝟔 𝟏𝟐 ------31. የ 4.23 በክፍልፋይ መልክ ሲቀመጥ። 𝟒𝟐.𝟑 𝟒𝟐𝟑 𝟒𝟐𝟑 𝟒𝟐.𝟑 ሀ. 𝟏𝟎𝟎 ለ. 𝟏𝟎𝟎 ሐ. 𝟏𝟎𝟎𝟎 መ 𝟏𝟎𝟎𝟎 3 ------32. የ 4 ወደ አስርዮሽ ቁጥር ሲቀየር። 5 23 27 ሀ. 5 ለ. 4.6 ሐ. መ. 9 3 ------33. በ 32.456 ውስጥ የ5 የቤት ዋጋ ----ነው። ሀ. መቶ ለ. አስር ሐ. መቶኛ መ. አስረኛ ------34. ከሚከተሉት ክፍልፋዮች ውስጥ አንዱ ኢአክታሚ ነው። 14 27 5 ሀ. ለ. ሐ. 6 መ. ሀ እና ሐ መልስ ናቸው 3 2 ------35. ከተሰጡት አንዱ መቶኛ ክፍልፋይ ነው። 𝟑 𝟏𝟎𝟏 𝟗𝟏 𝟑 ሀ. 𝟏𝟎 ለ. 𝟏𝟎𝟎 ሐ. 𝟏𝟎𝟎𝟎 መ. 5 𝟐𝟎 𝟏𝟐 ------36. ወደ መቶኛ ሲቀየር። 𝟐𝟕 4 𝟏𝟐 𝟒𝟎 𝟏𝟐𝟎𝟎 𝟏𝟐 ሀ. 𝟏𝟎𝟎% ለ. % ሐ. 𝟐𝟕𝟎𝟎% መ. 𝟐𝟕𝟎𝟎% 𝟗 ------37. በ ሂሳብ ትምርት ከቀረቡት ሃያ ጥያቄዎች ውስጥ ሃሊማ 19 ማርክ አገኘች፣ አዜብ 17 ማርክ አገኘች ፣ አዲሱ 15 ማርክ አገኘ። የአዜብ ማርክ በመቶኛ ሲገለፅ-----ይሆናል። 𝟏𝟕 ሀ. 85% ለ. 𝟐𝟎 ሐ.0.85 መ. 75% 17 ------38. ወደ ሁለት አስርዮሽ ቤት ሲጠጋጋ --------ይሆናል። 3 ሀ. 5.66 ለ. 5.67 ሐ. 5.7 መ. 5.667 ------39. ሃረገወይን እና ቃልኪዳን ተመሳሳይ መጠን የሚይዙ የመፀሃፍ መደርደሪያዎች አላቸው። የሃረገወይን መደርደሪያ 7 3 ተሞልቷል። የቃልኪዳን መደርደሪያ ደሞ 4 ተሞልቷል ። ብዙ መፅሃፍ የያዘው መደርደሪያ የማን ነው? 9 ሀ. የሃረገወይን ለ. የቃልኪዳን ሐ የሁለቱም እኩል ነው መ. መልስ የለም 136 -----40 የ 140 አቻ ክፍልፋይ ------ነው? 𝟕𝟖 𝟑𝟗 ሀ. 𝟕𝟎 ለ. 𝟑𝟓 𝟐𝟕𝟐 ሐ. መ. ሁሉም መልስ ናቸው 𝟐𝟖𝟎 5

Use Quizgecko on...
Browser
Browser