GRADE 5 ግብረ ገብ PDF
Document Details
Uploaded by LustrousSavanna6540
Abiyot Primary School
Tags
Summary
This is a Grade 5 textbook focusing on civic duty and ethics in Ethiopia. It covers topics like responsibility, work ethic, and societal engagement. It is specifically designed for Ethiopian elementary students.
Full Transcript
የግብረ-ገብ ትምህርት የግብረ ገብ ትምህርት የተማሪ መፅሐፍ የግብረ ገብ ትምህርት የተማሪ መፅሐፍ 5 ኛ...
የግብረ-ገብ ትምህርት የግብረ ገብ ትምህርት የተማሪ መፅሐፍ የግብረ ገብ ትምህርት የተማሪ መፅሐፍ 5 ኛ 5 ኛ የተማሪ መፅሐፍ ክፍል ክፍል አምስተኛ ክፍል የኢትዮጵያ ፌደራላዊ የኢትዮጵያ ፌደራላዊዲሞክራስያዊ ሪፐብሊክ አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኢትዮጵያ የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ፌደራላዊ ዲሞክራስያዊ ሪፐብሊክ አዲስ አበባአዲስ ከተማአበባ አስተዳደር ከተማ አስተዳደር ትምህርት አዲስ አበባ ቢሮ ከተማ አስተዳደር ዲሞክራስያዊ ሪፐብሊክሚኒስተር የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ትምህርትትምህርት ቢሮ ቢሮ ዲሞክራስያዊትምህርት ሪፐብሊክ ሚኒስተር የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ትምህርት ቢሮ ትምህርት ትምህርት ሚኒስተር ትምህርት ሚኒስተር የግብረ ገብ ትምህርት ይህ መጽሐፍ በጥንቃቄ የተማሪ መፅሐፍ ይያዝ! የአምስተኛ ክፍል አዘጋጆች ገብረጻድቅ አውግቸው (MA) ይህ የመማሪያ መጽሐፍ የትምህርት ቤታችሁ ንብረት ነው፡፡ ስለዚህም እንዳይጎዳ ወይም እንዳይጠፋ ከበዴ ይማም (PHD) አስፈላጊውን ጥንቃቄ አድርጉ፡፡ መጽሐፉን በጥንቃቄ አርታዒዎች አብዮት ታከለ (MA) የይዘት አርታኢ ለመያዝ ይረዷችሁ ዘንድ የሚከተሉትን 10 ነጥቦች አስተውሉ፡፡ ግርማ ገብሬ (MA) የቋንቋ አርታኢ 1. መጽሐፉን እንደ ፕላስቲክ፣ ጋዜጣ እና በመሳሰሉ ቁሶች መሸፈን፣ መሰረት አሰፋ (PHD) የስርዓተ ትምህርት አርታኢ 2. መጽሐፉን ንጹህ እና ደረቅ ቦታ ማስቀመጥ፣ 3. መጽሐፉን በሚጠቀሙበትጊዜ እጅዎት ንጹህ መሆኑን ማረጋገጥ፣ ሰዓሊ ኤሊያስ ወ/አገኝ (M.sc) 4. በመጽሐፉ ሽፋንም ሆነ የውስጥ ገጾች ላይ አለመጻፍ፣ ዲዛይነር መስፍን አብርሃም (B.sc) (አመሳክሮ የሰራው) 5. ገጾችን ከማጠፍ ይልቅ ቁራጭ ወረቀት ወይም ካርድለምልክት መጠቀም፣ 6. ማናቸውንም ምስሎች ወይም ገጾችን ፈጽሞ አለመቅደድ፣ ዮሐንስ ቢያድግለኝ (M.sc) 7. ማናቸውንም የተቀደዱ ገጾች መጠገን፣ ተርጓሚዎች ጌቱ ታምሬ (M.A) 8. መጽሐፉን በቦርሳ ውስጥ በጥንቃቄ ማስቀመጥ፣ ኃብታሙ የኃላጌጥ (M.A) 9. መጽሐፉን ለሌላ ሰው ሲያውሱ በጥንቃቄ ማቀበል፣ 10.አዲስ መጽሐፍ ለመጀመሪያ ጊዜ ሲጠቀሙ፤ መጽሐፉን በጀርባ አርታኢና ገምጋሚ ገበየሁ አስፋው (M.A) ሽፋኑ በኩል ማስቀመጥ ከዚያም በአንድ ጊዜ ውስን ገጾችን አስተባባሪ ጌታቸው ታለማ (M.A) መግለጽ፤ እንዲሁም የመጽሐፉን ጠርዞች በትንሹ ጫንጫን ማድረግ፡፡ ይህም የመጽሐፉ ሽፋን በጥሩ ሁኔታ እንዲቆይ ይረዳል፡፡ የኢትዮጵያ ፌደራላዊ አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ዲሞክራስያዊ ሪፐብሊክ የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ትምህርት ቢሮ ትምህርት ሚኒስተር ለመጀመሪያ ጊዜ የታተመው xxxxx 2022 (እ.ኤ.አ) በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ፣ መቅድም በትምህርት ሚኒስቴር፣ በአጠቃላይ የትምህርት ጥራት ማሻሻያ ፕሮግራም ለፍትሃዊነት (GEQIP-E) በተባለ ትምህርት የኢትዮጵያ ልማት ቁልፍ መሳሪያ ነው ሲባል ትምህርት እና ልማት በቅርበት የተያያዙ በመሆናቸው በዓለም ባንክ፣የእንግሊዝ አለም አቀፍ ልማት ክፍል (DFID) የጋራ ሀብትና ልማት ቢሮ (FCDO)፣ የፊንላንድ ነው።አሁን የምንኖርበት ፈጣን የሉላዊነት ዓለም በእያንዳንዱ ግለሰብ ላይ አዲስ እውቀት፣ችሎታ እና አመለካከት የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር፣ ንጉሣዊ የኖርዌይ ኤምባሲ፣ በተባበሩት መንግስታት የህጻናት አድን የገንዘብ ይፈልጋል፡፡ የሀገራችን አዲሱ የስርዓተ ትምህርት ትግበራ ይህንን አላማው ያደረገና ለውጡን ለማፋጠን ታስቦ ተራድኦ፣ የአለም አቀፍ የትምህርት አጋርነት (GPE)፣ እና የዴንማርክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር፣በተለያዩ የተዘጋጀ ነው፡፡ ስርዓተ ትምህርቱ ንድፍ ብቻ ሳይሆን የሀገሪቱ የትምህርት ስርዓት ነፀብራቅ ሆኖ ለተለዋዋጭ ለጋሽ ትረስት ፈንድ እገዛ በኩል ነው፡፡ ሁኔታዎች ምላሸ የሚሰጥ መሆን አለበት፡፡ ©2022 (እ.ኤ.አ) በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ፣ በትምህርት ሚኒስቴር መብቱ በህግ ኢትዮጵያ አዲሱን የትምህርትና ስልጠና ፖሊሲ መተግበር ከጀመረች ከ 1994 ዓ.ም ጀምሮ ባሉት ሶስት አስርት የተጠበቀ ሆኖ የደራሲው የሞራል መብቶች የተረጋገጡ ናቸው። የዚህን መማሪያ መጽሐፍ ማንኛውንም ክፍል አመታት ውስጠ በርካታ ውጤቶችን አስመዝግባለች፡፡ በሀገሪቱ በተለይም በትምህርት ተደራሽነት፣ ፍትሃዊነት እና በተለያየ መንገድ ወይም በማንኛውም መልኩ በቅጂ ለምሳሌ፣ በኤሌክትሮኒክስ፣ በሜካኒካል፣ በማግኔቲክ፣ አግባብነት ረገድ ከፍተኛ እድገት ተመዝግቧል። ጥራቱንም ለማሻሻል ጠንካራ ጥረቶች ተደርገዋል፤እየተደረጉም በፎቶኮፒ ወዘተ በመሳሰሉት በፌዴራል የትምህርት ሚኒስቴር የጽሑፍ ፈቃድ ከተሰጠው አካል ውጪ ይገኛሉ፡፡ ማስተላለፍ የተከለከለ ነው፡፡ በኢትዮጵያ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ በፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ላይ አዋጅ ይህንን እድገት ለማስቀጠል የትምህርት ሚኒስቴር አዲስ የአጠቃላይ ስርዓተ-ትምህርት ማዕቀፍ በ2021 እ.ኤ.አ ቁጥር 410/2004 - እንደተገለጸው የቅጂ መብቶች ጥበቃ ይደረግለታል፡፡ አዘጋጅቷል። የትምህርት ስርዓት ማዕቀፉ ሁሉንም ቅድመ-መደበኛ፣የመጀመሪያ ደረጃ፣መካከለኛ እና ሁለተኛ ደረጃ የትምህርት ሚኒስቴር በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ በዚህ የመማሪያ መጽሐፍ ዝግጅት ላይ ለተሳተፉ በርካታ ክፍሎች እና የትምህርት ዓይነቶች ያካተተ ነው። ግለሰቦች፣ ቡድኖች እና ሌሎች አካላትን ማመስገን ይፈልጋል፡፡ በተለይ ለሀዋሳ ዩኒቨርሲቲእና ትብብር የትምህርት እና ስልጠና ፖሊሲ ዓላማውም መሰረታዊ መርሆችን በመከተል ከዚያም በተከታታይ ለሚዘጋጁት ላደረጉ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፣ ባህርዳር ዩኒቨርሲቲ እና ጅማ ዩኒቨርሲቲ ምስጋናውን ያቀርባል። የመምህሩ መመሪያ፣ የተማሪ መማሪያ መጽሐፍ እና ሁሉንም ቀጣይ የስርዓተ ትምህርት ቁሳቁሶችን ማዘጋጀት የቅጂ መብት ያላቸው ቁሳቁሶች በባለቤቶቻቸው ፈቃድ ተገቢ እውቅና ተሰጥቶት ጥቅም ላይ የዋሉ ሲሆን እንዲሁም ችግር ፈቺ የማስተማር ስነ-ዘዴንና ተማሪ ተኮር የማስተማር አቀራረብን መሰረት በማድረግ ብቃት የቅጂ መብት ባለቤት ከሆኑና በአግባቡ ያልተጠቀሰ ነገር ካለ እባክዎን አ.አ አራት ኪሎ በሚገኘው የትምህርት ያለው ዜጋ ማፍራት ላይ ያተኮረ ነው፡፡ ሚኒስቴር፣ ዋና መሥሪያ ቤትን ያነጋግሩ(ፖ.ሣ.ቁ 1367) አዲስ አበባ ኢትዮጵያ። በዚህአዲሱ ሥርዓተ ትምህርት ዝግጅት ላይ አዲሱ የትምህርት ፍኖተ ካርታ ጥናት (2018እ.ኤ.አ) እንደ አንድ የታተመውበ፡ -------------- የጀርባ አጥንት ተደርጎ ተወስዷል፡፡አዲሱ ስርዓተ ትምህርት በይዘት ደረጃ የተማሪዎችን ዕድሜ ከግንዛቤ ያስገባ ፣ሀገር በቀል ዕውቀቶችን ያካተተ፣ በሳይንስና ቴክኖሎጂ የተደገፈ የመማር ማስተማር ዘዴን ያስተሳሰረ እንዲሁም የቀለምና የሞያ ትምህርትን ያጣመረ ሆኖ የግብረገብ ትምህርቱ እንደ አንድ የትምህርት አይነት ሙያዊና የክህሎት ትምህርትን በማዛመድ ተማሪዎች እንደ የፍላጎታቸው እንዲጠቀሙበት ታስቦ የተዘጋጀ ነው፡፡ xxxxxxxxማተም ለዚህ ሥርዓተ ትምህርት መሻሻልእና ትግበራ በቀጣይነት የትምህርት ሚኒስቴር አስተያየቶችን፣ ሀሳቦችንና ጥያቄዎችን ለመቀበል እንዲሁም የበለጠ ማሻሻያ ለማድረግ ሁልጊዜም ዝግጁ ነው። ፖ.ሣ.ቁxxxxxx xxxxxxx, ኢትዮጵያ በትምህርት ሚኒስቴር ውል ቁጥር. xxxxxxxxxxx አዲስ አበባ፣ የኢትዮጵያ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ISBN፡________ ሰኔ 2022 የትምህርትሚኒስቴር መግቢያ የግብረገብ ትምህርት ግቦች የሰውን ልጅ ከሌሎች ፍጥረታት ልዩ ከሚያደርጉት ነገሮች አንዱ ባህሪነው። የሰው ልጅ ጠቃሚ የሆኑ (ሀ) መልካም ባህሪያትንና ችሎታን በማዳበር ኃላፊነት መውሰድን፣ የውሳኔ ሰው መሆንን፣ስራ ባህሪያትንና ሌሎች ተሰጥኦዎችን በተፈጥሮ ሳይሆን በትምህርት ማዳበር ይችላል፡፡ ወዳድና በምክንያት የሚያምን ዜጋን ማፍራት፡፡ ሰዎች ያላቸው የትምህርት አቅም በጣም አስፈላጊ ነው፡፡ይህ አቅማቸው በሥነ-ምግባር የታነፁና ወደፊት (ለ) ተማሪዎች በግብረገብ ትምህርት አማካይነት የአንድን ህብረተሰብ እምነትን፣ ባህልን የሚያስቡትን እንዲሆኑ ከፍተኛ ድርሻ አለው፡፡ ፣መቻቻልን፣ እውነተኛነትን፣ መከባበርንና ትህትናን እንዲያዳብሩ ማድረግ፡፡ በሌላ መልኩ የሰው ልጅ ምንም ያህል ስልጣኔ ቢኖረው በቂ ሥነ-ምግባር ከሌለው ማህበራዊ ግንኙነቶቹ (ሐ) ተማሪዎች በማህበረሰባቸው ውስጥ ንቁ ሚና እንዲጫወቱ ማበረታታት እና መደገፍ። ጤናማ አይሆኑም፡፡ ሥነ-ምግባር በውስብስብ ዓለም ውስጥ እንዴት ከሌሎች ጋር በሰላም አብሮ መኖር (መ) ተማሪዎች የሀገራቸውን እንዲሁም በአለቀም-አቀፍ ደረጃ የተለያዩ ባህሎችን እንዲያውቁና እንደሚቻል እውቀትን የሚጠይቅበት ጥበብ ነው። ማንኛውም ሥልጣኔ የተሟላ ትርጉም የሚኖረዉ አንድን የባህል ልዩነቶችን ተረድተው አንዲያደንቁ ማድረግ፡፡ የሚታይ ነገር ተቀባይነት ያለው፣ ትክክለኛ ወይም የሚጠበቅ ባህሪን ሲላበስ ነው። (ሠ)የተማሩ፣ኃላፊነት የሚሰማቸው፣ የበለጠ ዓለም አቀፋዊ ሁነቶችን የተረዱ ንቁዜጎችን መፍጠር ናቸው፡፡ ስለዚህ እነዚህ የሚጠበቁ ማህበራዊ ደንቦች በህብረተሰቡ ውስጥ ሥርዓት ያለው ባህሪን ለማራመድ እንደየባህሪ ደረጃዎች የሚሰሩ ይሆናሉ። እያንዳንዱ ማህበረሰ ብመኖር ካለበት ማህበራዊ ህጎቹን እና ልማዶቹን ከአንድ የ5ኛ ክፍል የግብረ ገብ ትምህርት ዓላማው ለተማሪዎች መልካምነትን ፣ታማኝነትን፣ኃላፊነትን መወጣትንና ትውልድ ወደ ሌላው ማስተላለፍ አለበት። ያለ ትምህርት ሰዎች ማህበራዊ ህጎችን መከተል እንደማይችሉ ርህራሄን ማዳበር ሲሆን በአካልም በአእምሮም ጤነኛ የሆነና ውጤታማ ዜጋ ማፍራት ነው፡፡ ግልጽ ነው። በዚህ ምክንያት ማህበራዊነት ቀጣዩን ትውልድ ለማስተማርና ዕሴቶቹን ጠብቀው ለመኖር ይህንን ዓላማ ለማሳካት ትምህርቱ በስድስት ምዕራፎች የተከፋፈለ ሲሆን ኃላፊነት መወጣት፣ጠንካራ የስራ ያስችላል፡፡ ባህል፣የግብረገባዊ ውሳኔ ክህሎት፣አካባቢን መንከባከብ፣ማህበራዊ ድረ- ገፆች የመጠቀም ስነ-ምግባር እና የባህል ትስስር ተካትተዋል፡፡ ሰዎች ማኅበራዊ ሕጎችን ለመቀበልና ለመተግበር በሥነ-ምግባር መታነፅ ይኖርባቸዋል። በሌላ አነጋገር ዜጎች በማህበረሰባቸው ውስጥ ያሉ ማህበራዊ ደንቦችን ሲገነዘቡ የበለጠ ወደ ውስጣቸው በማስረፅ በአኗኗር ዘይቤያችው ውስጥ የዕለትተ ዕለት ተግባር ይሆናል። “ግብረገብ” የሚለው ቃል የሚገልፀው የሰውን የሥነ-ምግባር ደንቦችን ሲሆን ሰዎች እንዴት ተባብረው በማህበራዊ ህይወት ውስጥ በትስስር መኖር እንዳለባቸው ያሳያል፡፡ በአሁኑ ጊዜ የትምህርት ቤቶች ዓላማ የተማሪዎችን ስነ-ምግባር፣ ዕሴቶችንና የዕውቀት አቅማቸውን ማሳደግ ነው፡፡ የግብረገብ ትምህርት የሚያተኩረው የተማሪዎችን የስነ-ምግባር ዕሴቶችን ማሳደግ ሲሆን ይህም ሀቀኝኝነትን ፣ታማኝነትን፣ ኃላፊነትን መወጣት፣ ሌሎችን ማክበርን ወዘተ ያጠቃልላል። በመሆኑም የግብረገብ ትምህርት ማለት ወጣት ተማሪዎችን በስነ-ምግባራቸው የተሻሉ እንዲሆኑ ከማገዙም በላይ በህብረተሰቡ ውስጥ አዎንታዊ አስተዋፅኦ እንዲያበረክቱ እንዲሁም ተቀባይነትና ተወዳጅነትን እንዲያተርፉ ማስቻል ነው፡፡ በአጠቃላይ የግብረገብ ትምህርት ለሰው ልጆች ሁለንተናዊ እድገትና ማህበራዊ መስተጋብር አስፈላጊ በመሆኑ እንደማህበረሰብ ነፃ ሆነንና ጠቃሚ የስነ-ምግባር ዕሴቶቻችንን ጠብቀን ለመኖር ሲባል ለትምህርቱ የሚሰጠው ትኩረት ተጠናክሮ መቀጠል አለበት፡፡ የግብረ ገብ ትምህርት ማውጫ ገፅ 1 ኃላፊነትን መወጣት 1 1.1 የኃላፊነትምንነት 2 1.1.1 የኃላፊነት ትርጉም 2 1.1.2 ኃላፊነትን የመወጣት ምንነት 3 1.2 ኃላፊነትን የመወጣት አስፈላጊነት 5 1.2.1 ኃላፊነት ለተግባራችን አስፈላጊ ነዉ 5 1.2.2 ለስሜቶቻችን ኃላፊነትን መዉሰድ አስፈላጊ ነዉ 5 1.3 የኃላፊነት ዓይነቶች 7 1.3.1 የግለሰብ ኃላፊነት 7 1.3.2 የቤተሰብ እና የህብረተሰብ ኃላፊነት 7 1.3.3 ሀገራዊ ኃላፊነት 8 1.4 የግብረገባዊ ኃላፊነት ዓይነቶች 8 1.4.1 ቃልን መጠበቅ 9 1.4.2 ሌሎችን መርዳት 9 1.4.3 የሀብት አጠቃቀም 11 1.4.4 ንቁ የማህበረሰብ ተሳትፎ 12 1.4.5 ግብር መክፈል 13 1.4.6 የትራፊክ ደንቦችን ማክበር 13 1.4.7 አካባቢን መንከባከብ 15 1.5 የምዕራፉ ማጠቃለያ 17 2 ጠንካራ የስራ ባህል 20 2.1 ጠንካራ የስራ ባህል 21 I የተማሪ መፅሐፍ የግብረ ገብ ትምህርት የግብረ ገብ ትምህርት 2.2 የጠንካራ ስራ ባህል አስፈላጊነት 22 4 የአካባቢ እንክብካቤ 50 2.3 የታታሪ ሰራተኛ ባህሪያት 24 4.1 መግቢያ 51 2.4 የንባብ ባህል 26 4.1.1 ‘አካባቢ’ ምንድን ነው? 51 2.5 የንባብ ክህሎትን ለማዳበር የሚጠቅሙ ስልቶች 29 4.2 የአካባቢ እንክብካቤ ጽንሰ-ሀሳብ 51 2.5.1 ዓላማ ያለው ንባብ 29 4.3 የአካባቢ እንክብካቤ አስፈላጊነት 52 2.5.2 መቃኘት/የዳሰሳንባብ 29 4.3.1 አካባቢያችን እንደ ቤታችን 53 2.5.3 የአሰሳ ንባብ 29 4.3.2 ንፁህ አካባቢ ማለት ጤናማ ህይወት ማለት ነው 53 2.5.4 የመረጃ ሰጭ ቃላት 30 4.3.3 የሙቀት መጨመርን መቆጣጠር 53 2.5.5 የሀረግ ንባብ 30 4.3.4 ስነ-ምህዳርንና ሰብአዊነትን መንከባከብ 54 2.5.6 ጽሑፍ ላይ ምልክት ማድረግ 32 4.3.5 የብዝሃ ሕይወት አስፈላጊነት 54 2.5.7 ማስታወሻ መያዝ 32 4.3.6 አካባቢያችንመኖሪያችን ብቻ ሳይሆን የሀብት ምንጫችንም ነው..... 54 2.5.8 በጋራ ማንበብ 32 4.3.7 የግብረገባዊ ግዴታችን 55 2.6 የምዕራፉ ማጠቃለያ 33 4.3.8 አካባቢን መጠበቅ የተሻለ ህይወት መኖር ነው 55 3 የግብረገባዊ ውሳኔ ክህሎት 35 4.4 አካባቢንየመንከባከቢያ መንገዶች 55 3.1 የውሳኔ አሰጣጥ ጽንሰ-ሀሳብ 37 4.4.1 ተረፈ ምርቶችን እንደገና ጥቅም ላይ በማዋል ብክነትንና ቆሻሻን 3.2 የግብረገባዊ ውሳኔክህሎትመገለጫዎች 38 መቀነስ 56 3.2.1 አስተሳሰብ 38 4.4.2 የውሃ ሀብትን ባግባቡ መጠቀም 56 3.2.2 ምክንያታዊነት 38 4.4.3 ንጹህ የኃይል ምንጮችን መጠቀም 56 3.2.3 ምክንያታዊ ውሳኔ 39 4.4.4 ግብይትን በአግባቡ መጠቀም 57 3.3 የግብረ ገባዊ ውሳኔ አሰጣጥ ቅደም ተከተል 40 4.4.5 የኬሚካል አጠቃቀምን መቀነስ 57 3.4 የግብረ ገባዊውሳኔ አሰጣጥ ቅደም ተከተል 44 4.5 የአካባቢ እንክብካቤ ጉድለት የሚያስከትለው መዘዝ 58 3.5 የግብረገባዊ ውሳኔ ተግዳሮቶች 45 4.5.1 የውሃ እጥረት 59 3.6 የምዕራፉ ማጠቃለያ 47 4.5.2 የአየር ብክለት 59 II III የተማሪ መፅሐፍ የተማሪ መፅሐፍ የግብረ ገብ ትምህርት የግብረ ገብ ትምህርት 4.5.3 አደገኛ ደረቅ ቆሻሻዎች 59 4.5.4 የምግብ እጥረት 59 4.5.5 የብዝሃ ህይወት መጥፋት 4.6 የምዕራፉ ማጠቃለያ 60 61 ምዕራፍ አንድ 5 የማህበራዊ ድረ ገፆችአጠቃቀም ሥነ-ምግባር 64 5.1 የማህበራዊድረገፆችትርጉም 65 ኃላፊነትን መወጣት 5.2 የማህበራዊ ድረገፆች አስፈላጊነት 66 5.3 የማህበራዊ ድረገፆችአጠቃቀም ስነ-ምግባር 67 5.4 ስነምግባር የጎደለው የማህበራዊ ድረገፆችአጠቃቀም ስጋት 69 5.5 የምዕራፉ ማጠቃለያ 75 6 የባህልትስስር 77 መግቢያ 6.1 መግቢያ 78 ይህ ምዕራፍ ኃላፊንትን ስለመወጣትና ስለአስፈላጊነቱ ይዳስሳል፡፡ በአራት ዋናዋና ርዕሶች የተከፈለ 6.2 የባህል ትስስርምንነት 79 ሲሆን እነዚህም የኃላፊነት ትርጉም፣ኃላፊነትን የመወጣት አስፈላጊነት፣የኃላፊነት ዓይነቶች 6.3 የባህል ትስስርአስፈላጊነት 81 እንዲሁም የግብረገብ ኃላፊነት አይነቶች ናቸዉ፡፡ስለሆነም ይህ ምዕራፍ የሚያተኩረው ኃላፊነትን ወይም ተጠያቂነትን በአግባቡ መወጣት ላይ ነዉ፡፡ ተማሪዎች ለሚያደርጓቸዉ ሁሉ እንዴት 6.4 የባህል ትስስር አመላካቾች 84 ሃላፊነት ወይም ተጠያቂ መሆን እንዳለባቸዉና ይህንንም በማድረጋቸዉ ሲወደሱ ባለማድረጋቸዉ 6.4.1 ውጤታማ ተግባቦት 84 ደግሞ ሊወቀሱ ይችላሉ፡፡ ምክንያቱም የእናንተ ድርጊት አዎንታዊ ዉጤቶች ስላሉት ነዉ፡፡ 6.4.2 ባህልዊ ሽምግልና 86 6.4.3 በትኩረት የሚደረግ የተግባቦት ባህሪያት 87 የምዕራፉ የመማር ዉጤቶች፡ ተማሪዎች ይህን ምዕራፍ ተምራችሁ ስታጠናቅቁ፡- 6.5 የምዕራፉ ማጠቃለያ 89 የኃላፊነት ምንነትን ትረዳላችሁ፡፡ ኃላፊነት የመወጣትን ጠቃሚነት ዋጋ ትሰጣላችሁ፡፡ የኃላፊነት ዓይነቶችን ታብራራላችሁ፡፡ የሚጠበቅባችሁን ግብረገባዊ ኃላፊነትን ታሳያላችሁ፡፡ IV 1 የተማሪ መፅሐፍ የተማሪ መፅሐፍ የግብረ ገብ ትምህርት የግብረ ገብ ትምህርት 1.1 የኃላፊነት ምንነት መልካም ነገሮችን በማድረግ ምስጋና መቀበል፣ የማነቃቂያ ጥያቄዎች ስህተቶችን መቀበል፣ ተግባር 1.1 ለቤተሰብና ለህብረተሰብ አስተዋጽዖ ማድረግ። በቤትህ/ሽ ውስጥ ኃላፊነት እንዳለብህ/ሽ ታስባለህ/ሽ? ኃላፊነት ሁሉም ልጆች መማር ያለባቸው ነገር ነው። ስለኃላፊነት ለማወቅና ለመማር ከምንችልባቸዉ መንገዶች መካከል በሚከተሉት ተግባራት ውስጥ በንቃት መሳተፍ ነው፡- አንዳንዶቹን ለክፍል ጓደኞችህ/ሽ ልትጠቅስ/ሽ ትችላለህ/ሽ? ለክፍል ጓደኞቻችሁ ጥንቃቄ ማድረግ። 1.1.1. የኃላፊነት ትርጉም ለቤተሰቦቻችሁ አገልግሎት መስጠት። ኃላፊነት ማለት ታማኝ መሆን፣ ጥሩ ምርጫ ማድረግ እና ለድርጊቶቻችን ተጠያቂነትን መውሰድ ማለት ነው።ኃላፊነት የሚሰማው ዜጋ የሌሎች ደህንነት ይመለከተዋል፡፡ዓለምን የተሻለች የመኖሪያ ጓደኞችን እና ጎረቤቶችን ማገዝ። ቦታ በማድረግ ረገድ ሁሉም ሰው ድርሻ እንዳለበት ይገነዘባል፡፡ ለማህበረሰቡ የበጎ ፈቃድ አገልግሎት መስጠት። ውስን ጥናት1.1፡ የሚከተለውን ምልልስ አንብቡና ጥያቄዎችን መልሱ፡፡ ስህተቶችን ለማረምና ለይቅርታ መዘጋጀት እና የመሳሰሉት….. 1) ናሆም በቤቱ ውስጥ ኃላፊነት አለበትን? 2) ናሆም በቤቱ ውስጥ ያለው ኃላፊነት ምንድን ነው? ተግባር 1.3 ልጅ፡ “አባዬ ከጫላ ጋር ልጫወት ነው።” 1) ከዚህ በፊት ከላይ ከተጠቀሱት ዉስጥ በአንዱ ወይም በሌሎች ተግባራት ላይ ተሳትፋችኋል? አባት፡ “የትምህርት ቤት የደንብ ልብስህን አጥበሃል?” 2) ልምዳችሁን ለክፍል ጓደኞቻችሁ ተናገሩ፡፡ ልጅ: “አይ ስመለስ አጥባለሁ” አባት፡ “ናሆም፣ የትምህርት ቤት የደንብ ልብስህን ማጠብ የአንተ ኃላፊነት ነው። በዚህ ቤት ውስጥ ኃላፊነታችንን መወጣት ይቀድማል። መጀመሪያ የደንብ ልብስህን 1.1.2 ኃላፊነትን የመወጣት ትርጉም አጥበህ ከዚያም ወደ ጫላ ቤት መሄድ ትችላለህ።” ኃላፊነትን መወጣት ማለት አንድ ሰዉ ከእርሱ የሚጠበቀዉን ተግባር ወይም ግዴታ በት/ቤት ደረጃም ሆነ ከዛም ባለፈ ኃላፊነትን መወጣት ለስኬት ቁልፍ ጉዳይ ነው። በአግባቡ ማሟላት ማለትነው። ይህም የሚከተሉትን ያካትታል፦ ኃላፊነት ማለት ከእናንተ የሚጠበቅ ተግባር ሊሆን ይችላል። ለምሳሌ: ሰዎች በአንተ ላይ እንዲተማመኑብህ ማደረግ የሚገባህ ነገሮች፣ ወላጆችህ እጅህን እንድትታጠብ ይጠብቃሉ። እጅን መታጠብ ያንተ "ኃላፊነት ነው" የገባኸውን ቃል መጠበቅ፣ ስለሆነም ከምግብ በፊትም ሆነ በኋላ ሁልጊዜ እጅን መታጠብ አንደኛው ኃላፊነታችሁ ነው። ግዴታዎችን ማሟላት፣ ሌላው ደግሞ አንድ መምህር ለተማሪዎቹ የሰጠዉን የቤት ስራ ሰርተዉ እንዲመጡ ይጠብቃል፡፡ ስለሆነም ወደ ትምህርት ቤት ከመምጣታችሁ በፊት መስራትና ማጠናቀቅ አንድን ነገር በአቅም ልክ መስራት፣ ኃላፊነታችሁ ነው። ለራስህ ባህሪ ተጠያቂ መሆን፣ ኃላፊነት ማለት ከእናንተ የሚጠበቅ ድርጊት ሊሆን ይችላል። ለምሳሌ:- 2 3 የተማሪ መፅሐፍ የተማሪ መፅሐፍ የግብረ ገብ ትምህርት የግብረ ገብ ትምህርት ኃላፊነት የመወጣትን አስፈላጊነት ለመረዳት ሰዎች ተጠያቂ ካልሆኑ ምን ወላጆቻችሁ በመንገድ ላይ ለመጫወት ከሄዳችሁ የመኪና አደጋ ሊያጋጥማችሁ እንደሚችል ሊፈጠር እንደሚችል ማሰብ በቂ ነዉ። ይሰጋሉ፤ እናም እራሳችሁን ወይም ሌላ ሰው እንዳይጎዳ መጠንቀቅ ኃላፊነታችሁ ነዉ፡፡ ከሌሎች ጋር እንዴት ትጫወታላችሁ ወይም ትሰራላችሁ? ስለ ኃላፊነት ስንናገር በተለያዩ መንገዶች ሊገለጹ ይችላሉ፤ለምሳሌ የሚከተለውን ስዕላዊ መግለጫ ሰውነታችሁን እንዴት ትጠብቃላችሁ? ይመልከቱ። የቤት ስራችሁን እንዴት ትሰራላችሁ? የአንተ ኃላፊነት ንብረቶቻችሁንእንዴትትንከባከባላችሁ? ኃላፊነት ዉሰድ ነዉ ለድርጊትህ በኃላፊነት ተግብር ኃላፊነት ዉሰድ 1.2.1 ኃላፊነት ለተግባራችን አስፈላጊ ነው ተጠያቂ መሆን ማለት ድርጊቶችን ከውጤታቸው ጋር ማገናኘት ነው፡፡ ኃላፊነትን በአግባቡ ተግባር 1.4 መወጣትን ለመረዳት አንዱ መንገድ ሰዎች ተጠያቂ ካልሆኑ ምን ሊፈጠር እንደሚችል ግምት ውስጥ ማስገባት ነው፡፡ ጥንድ ጥንድ በመሆን ተቀመጡና መስራት የሚጠበቅባችሁን ተግባራት እና የምታከናዉኑበትን መንገዶች ጥቀሱ፡፡ ለምሳሌ:- እንዲሰሩ የሚጠበቁ ተግባራት፡- ከሌሎች ጋር መጫወት ወይም መስራት፡- ተማሪዎች ኃይል በተቀላቀለበት መልኩ ቢጫወቱ፣ የቤት ስራቸዉን ባይሰሩ ፣ስለታማ ነገሮችን መጫወቻ ቦታቸው ላይ ይዘው ቢመጡና መኪኖች 1)………………………………………2) …………………………….…… ሲመጡ ማየት በማይችሉበት መንገድ ላይ ቢጫወቱ ምን ሊፈጠር ይችላል? 3) ……………………………………4) …………………………………… ራሳቸዉን መጠበቅ፡ ተማሪዎች መኪኖች ሲመጡ ማየት የማይችሉበት መንገድ ላይ ቢጫወቱ 5) ………………………..………… 6) ………………………………… ምን ሊፈጠር ይችላል? የሚጠበቁ የመተግበሪያ መንገዶች፡- ነገሮችን በንጽህና መጠበቅ፡ ተማሪዎች ክፍላቸዉን ባያጸዱ፤ ቤታቸዉን በአግባቡ ባይዙ ወይም ቤት ዉስጥ እቃዎችን ቢያዝረከርኩ ምንሊፈጠርይችላል? 1)………………………………… 2)…………………………………… ተጠያቂነት የጋራ ጥረትን የሚጠይቅ ነው፡ ሌሎች ለእኛ ሲሉ ተጠያቂ እንደሚሆኑ ሁሉ 3)………………………………………4)…………………………………… እያንዳንዳችን ለሌሎች ኃላፊነት ልንወስድ ይገባናል። 5)……………………………………6)……………………………………… 1.2.2 ኃላፊነት በስሜታችን ወይም በፍላጎታችን ውስጥ አስፈላጊ ነው ኃላፊነትን መዉሰድ ግድ የለሽ ከመሆን ውሎ አድሮ የጸጸት ስሜትን አይፈጥርም። አንዳንድ ጊዜ ትክክለኛውን ወይም ኃላፊነት በተሞላበት መንገድ እርምጃ በወቅቱ መዉሰድ አስቸጋሪ ሊሆን ይችላል፡፡ ተጠያቂ መሆን የምትፈልገውን ውጤት ያስገኛል። ኃላፊነት የጎደላቸው ውሳኔዎች አሉታዊ ውጤቶችን በማስከተል የራስንና የሌሎችን ስሜትና ፍላጎት የሚረብሹ ይሆናሉ፡፡ 4 5 የተማሪ መፅሐፍ የተማሪ መፅሐፍ የግብረ ገብ ትምህርት የግብረ ገብ ትምህርት የሚከተለውን የፋሪስ ታሪክና ድርጊት አንብባችሁ ጥያቄውን ስሰሩት የበለጠ ግልፅ ይሆናል። 1.3 የኃላፊነት ዓይነቶች ልጅ እያለን ያን ያህል ትልቅ ጉዳይ ላይመስለን ይችላል። ነገር ግን በዕድሜ ከፍ እያልን ስንሄድ የሰው ልጅ እውቀትና ጥበብ አለው። ይህንን የማሰብ ችሎታ በተገቢው መንገድ መጠቀም ከቻለ ራሱን ምርጫዎቻችንና ውጤቶቻቸው የበለጠ ግልጽና ጉልህ ይሆናሉ። ከሌሎች ሁሉ የተሻለ ፍጡር አድርጎ ማሰብ ይችላል፡፡ከዚህ ቀደም እንደ ተማርነዉ ለድርጊታችን ተጠያቂዎች መሆናችንን እናስታዉሳለን።ከብዙ ምልከታዎች በመነሳት የተለያዩ የኃላፊነት ዓይነቶች አሉ፡፡ ውስን-ጥናት 1.2፡- የፋሪስ የእግርኳስ ጨዋታ 1.3.1 የግለሰብ ኃላፊነት ፋሪስ ከጓደኛው አሊ ጋር ከቤቱ ውጭ እግርኳስ ይጫወት ነበር። የግለሰብ ኃላፊነት ከግል ባህሪያት እና ከመሳሰሉት ልማዶች ጋር የተያያዘ ነው፡፡ እርስ በርስ ኳሱን ለመቆጣጠርና ለመምታት ጥረት ያደርጉ ነበር፡፡. በእያንዳንዱ ጨዋታ በግለሰብ ኃላፊነት ውስጥ የሚካተቱት የሚከተሉት ናቸው፡፡ ፋሪስ ራሱን የሰፈሩ ቁጥር አንድ ተጨዋች እንደሆነ አድርጎ ያስብ ነበር። የስፖርት በትህትና መናገር፣ ተንታኙም በበኩሉ እንዲህ ይል ነበር "በዚህ የመጨረሻ ግጥሚያ ላይ ፋሪስ በዓለም ላይ ካሉ ምርጥ የእግር ኳስ ተጫዋቾች አንዱ ነው በሚል ሀገርተስፋጥሎበታል" ። የሌሎችን ስሜት ማክበር፣ ፋሪስ በሙሉ ኃይሉ ኳሷን በብርቱ ሲመታት ኳሷ አጥሩን መትታ በመዉጣት የጎረቤት የግል ጤንነትን መገንዝብ፣ መስኮት ተሰባበረ! የትምህርት ቤት ሰዓት፣ህግና መመሪያዎች ማክበር፣ "በፍፁም!"ወይኔ!" ፋሪስ እና አሊ በአንድነት ጮሁ አለቀሱ። "አምልጥ!" አለ፡- መምህር የሰጠዉን ተግባር በጊዜዉ መከወን፣ አሊእየሮጠ። ምግብ አለማባከን፣ አሊ ጥግ አካባቢ ሲደበቅ ፋሪስ ተመለከተ።ለማምለጥ ቢያስብም እሱግን ይህን ማድረግ አልፈለገም ነበር። " ምንድንዉ የተፈጠረዉ ?" የሚልድምፅሰማ።ፋሪስ እውነትን መናገር፣ ዘወር ሲል ጎረቤቱን አየ። "አዝናለሁ ጋሼ ሻፊ" አለፋሪስ። “ጥፋቱ የኔ ነበር።አላስተዋልኩም አለመዋሸት፣ ነበር“፡፡ በጓደኛ አለመቅናት፣ ስግብግብነትን ማስወገድና ለተቸገሩ ማካፈል፣ ተግባር 1.5 ጎጂ ነገሮችን አለመጠቀም፣ አቅጣጫ፡-ጥንድ ጥንድ ሆናችሁ በመቀመጥ ከላይ በውስን-ጥናት1.2.1 ባነበባችሁት ታሪክ የታላላቆችን፣የወላጆችንና የመምህራንን ምክር መቀበል እንዲሁም መታዘዝ፣ መሰረት በሚከተሉት ጥያቄዎች ላይ ተወያዩ፡፡ የቤትእና የትምህርት ቤት ንጽሕናን መጠበቅ፡፡ 1) አሊለምንሸሸ? የእሱ ኃላፊነት ምንድን ነበር? 2) ፋሪስ ትክክለኛውን ነገር እያደረገ ነበር? አናንተ ብትሆኑ ምን ታደርጉ ነበር? 1.3.2 የቤተሰብ እና የማህብረሰብ ሃላፊነት በቤተሰብ እና ማህብረሰብ ውስጥ ያለን ሁላችንም በሰላም አብሮ ለመኖር ሁላችንም የጋራ ኃላፊነትን መወጣት አለብን፡፡ 6 7 የተማሪ መፅሐፍ የተማሪ መፅሐፍ የግብረ ገብ ትምህርት የግብረ ገብ ትምህርት በአንድ ቤተሰብ ውስጥ በተለያዩ የዕድሜ ደረጃ ላይያሉ አባላት ይገኛሉ።በቤተሰብም ሆነ በማህበረሰብ የተወሰነ “የግብረገባዊ ኃላፊነት” እና ግዴታ እንዳለባቸው መገንዘብ ያስፈልጋል፡፡ ዉስጥ በስምምነት ለመኖር እያንዳንዱ አባል የሚጠበቅበትን ኃላፊነት በአግባቡ መወጣት ከዚህ አንፃር እንደተማሪ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ በንቃት መሳተፍ ይኖርባችኋል፡፡ለምሳሌ በሚከተሉት ይኖርበታል።ሁሉም የቤተሰብ አባላት እና ቤተሰብን እና ማህበረሰቡን ለማስቀጠል ህብረተሰቡ የግብረገባዊ ኃላፊነት ላይ፡- በተገቢው መንገድ ግዴታውን መወጣት አለበት፡፡ስለዚህ እያንዳንዱ የቤተሰብ አባል እና የህብረተሰብ ክፍል ደንቦች እና እሴቶችን ማክበር አለበት፡፡እነዚህንም እሴቶች እና ደንቦች ማጎልበት አለባቸው፡፡ 1.4.1 ቃልን መጠበቅ ለምሳሌ፡ ተግባር 1.6 በማንኛውም የቤተሰብ ስራ ላይ መሳተፍ፣ እርስበርስ መከባበር፣ ቃል-ኪዳንን ወይም ቃልን መጠበቅ ምንድን ነው? ለአዛዉንቶችና ለታመሙ ሰዎች ተገቢውን እንክብካቤ ማድረግ፣ ቃል-ኪዳንን መጠበቅ ማለት ምን ማለት እንደሆነ መግለፅ ትችላለህ/ሽ? ለትንንሽ ልጆች እንክብካቤ ማድረግ፣አርአያ መሆን፣ የቤተሰብ ኃላፊነትን መወጣት፣ ቃልን መጠበቅ ማለት አንድ ሰው አንድን ነገር እንደ ሚያደርግ ወይም እንደሚሰራ የቤተሰብን ስራ ማክበር የአንድ ቤተሰብ አባል ዋና ተግባር ነው። የሚያረጋግጥበት መግለጫ ነው። በሌላ አገላለጽ ቃል-ኪዳን ማለት አንድ ሰዉ የተናገረዉን 1.3.3 ሐገራዊ ኃላፊነት እንደሚፈጽም ለሌላ ሰዉ ከታች ባለው ሥዕላዊ መግለጫ ላይ እንደ ተገለጸው ሁላችንም ለሀገራችን ኃላፊነት አለብን።እንደ ዜጋ ወይም እንደ አንድ የማህበረሰቡ አባላ ሁሌም ሀገራችንን ማስቀደምና ኃላፊነታችንን መወጣት ቃል የመግባትን ኃላፊነት ለመወጣት 5 መንገዶች አሉ፡፡ አለብን፡፡ይህም ሀገራችንን እንድናሳድግ እና ጥሩ ዜጋ እንድንሆን ያግዘናል። ቃል የመግባት ኃላፊነትን ለመለማመድ የሚረዱ መንገዶቹ፡- በሐገራዊ ደህንነት ግብርን በወቅቱ መክፈል 1) ቃሌን እጠብቃለሁ፡፡ ጉዳዮች ላይ መሳተፍ 2) ሰበብ አላበዛም፡፡ የሀገር ፍቅር ስሜትን ማሳ 3) ስራዬን በሙሉአቅሜ እሰራለሁ፡፡ ደግ 4) ስህተት ከሠራሁ ነገሮችን አስተካክላለሁ፡፡ የሀገር ፍቅር ስሜትን ህግና ደንብን ማክብርና 5) ግዴታዬን አውቄ በአግባቡ እወጣለሁ። ማሳደግ መከተል 1.4.2 ሌሎችን መርዳት ምስል 1.1: ሐገራዊ ሃላፊነት 4 የግብረገባዊ ኃላፊነት ዓይነቶች ተግባር 1.7፡ ማህበራዊነት ማለት የግለሰብን ግንኙነት ከሚወስኑ ዋና ዋና ፅንሰ ሀሳቦች አንዱነው፡፡ሰዎች ከቤተሰባችሁ ውጪ ስለ ሚያግዟችሁ ሰዎች አስቡ።እነማን እንደሆኑና ምን በማንኛውም ጊዜ እና ቦታ ከሌሎች ጋር አብረው የሚኖሩ ማህበራዊ ፍጡራን ናቸው።ይህም ማለት እንደሚያግዟችሁ ግለጹ፡፡ለምንድነዉ እናንትን ለመርዳት የመረጡት? እርስበርሳቸው በቁሳዊም ሆነ በሥነ-ልቦና የተሳሰሩና የተደጋገፉ ናቸዉ፡፡በሌላ አባባል የመደጋገፍ ግንኙነት የእያንዳነዱን ግለሰብ ኃላፊነት ከመወጣት ጋር ይያያዛል።በተመሳሳይ ከተማሪዎች የሚጠበቅ 8 9 የተማሪ መፅሐፍ የተማሪ መፅሐፍ የግብረ ገብ ትምህርት የግብረ ገብ ትምህርት 1.4.3 የሀብት አጠቃቀም ሌሎችን መርዳት ለሚታገዘዉ ሰዉ ብቻ ሳይሆን ለረጂዉም የበለጠ ደስተኛና ጤናማ ያደርጋል፡፡በተጨማሪም መስጠት ከሌሎችጋር ያለንን ግንኙነት ጠንካራ በማድረግ ደስተኛ ማህበረሰብ ለመገንባትያስችላል፡ የሰዉ ልጅ በተፈጥሮ ሀብቶች ላይ ማለትም እንደውሃ፣ኃይል፣ማዕድናትና በሌሎችም ላይ ፡መርዳት ሲባል ገንዘብ ብቻ ሳይሆን ጊዜን፣ሃሳብን፣ጉልበትን እና ሌሎችንም ሊሆን ይችላል፡፡ ያለዉፍላጎት ከጊዜ ወደጊዜ እየጨመረ ነዉ፡፡ ምክንያቱም የህዝብ ቁጥር መጨመር በርካታ ቤቶች የተቸገሩትን መርዳት የህይወት ኃላፊነት ብቻ አይደለም ለሕይወት ትርጉምም ይሰጣል። እንዲገነቡ ስለሚያደርግና ከዚህም ጋር ተያይዞ የፍጆታ መጨመር ስለሚያጋጥም ነዉ፡፡ ሌሎችን መርዳት የመኖሪያ አካባቢን የተሻለ ቦታ ያደርገዋል። በተጨማሪም እነዚህን ሀብቶች ኃላፊነት በጎደለው መልኩ መጠቀም በአካባቢ ላይ ትልቅ ጫና ይፈጥራል፡፡ለምሳሌ ጥንቃቄ የጎደለዉ የቆሻሻአወጋገድ ስርዓት እንዲሁም የአለም ሙቀት መጠን ሌሎችን መርዳት ለሌሎች ደግ መሆን ነው።ይህም በሰፊው ማህበረሰብ ዉስጥ ሲለመድና ሲተገበር መጨመር ዉስን በሆነዉ የተፈጥሮ ሀብት ላይ ከፍተኛ ጫና ያሳድራል፡፡ የሰዎችን ደህንነት በማረጋገጥ መሠረታዊ ፍላጎቶቻቸዉን ከማሟላት ጋር ተዛማጅነት አለዉ። ሀብቶች የሚባሉት፡- ጊዜ ተግባር 1.8 ገንዘብ የሚረዷችሁን አስቡ! እንዴትእንደሚረዷችሁእና ለእነርሱ ምንመጀመርእንደምትችሉአብራሩ! ቁሶች የእናንተንእይታበሚከተለውባዶ ቦታ ላይጻፉ። ቦታ (መሬት) የምትረዷቸውሰዎች፡- ሰዎች ………………………………………………………………………………………. የተፈጥሮሀብት ………………………………………………………………………………………. በአንፃሩ የተፈጥሮ ሀብታችንን በአግባቡ መጠቀማችን ወሳኝ መፍትሄ ከመሆኑም በላይ በአካባቢው እንዴትእንደምትረዷቸው ላይ የሚፈጠረዉን ጫና ይቀንሳል፡፡ይህም የተፈጥሮ ሃብት ጥበቃ ይባላል፡፡የተፈጥሮ ሃብት የሰውን ፍላጎት ለማሟላት እና ለማርካት አስፈላጊ በመሆኑ ሁሉም ሰዉ በዚህ ረገድ የሚጠበቅበትን ………………………………………………………………………………………. ኃላፊነት መወጣት አለበት። ………………………………………………………………………………………. ተግባር 1.9 እንዴትሊረዷችሁእንደሚችሉ ጥንድ ሆናችሁ በመቀመጥ በሚከተሉት ጥያቄዎች ላይ ተወያዩ። ምላሾቻችሁን ፃፉና ለክፍል ………………………………………………………………………………………. ጓደኞቻችሁ አቅርቡ፡፡ ……………………………………………………………………………………… በቤት ውስጥ የገንዘብ ወጪ ወይም አስቤዛ ላይ እቅድ በማዘጋጀት ተሳትፋችኋል? የክረምት ጊዜያችሁን እንዴትና በምን ታሳልፉታላችሁ? ቤተሰቦቻችሁ ሀብትን እንዴት መጠቀም እንደሚችሉ አስቀድመው የማቀድ ልምድ አላቸው? 10 11 የተማሪ መፅሐፍ የተማሪ መፅሐፍ የግብረ ገብ ትምህርት የግብረ ገብ ትምህርት 1.4.4 የነቃ የማኅበረሰብ ተሳትፎ 1.4.5 ግብር መክፈል የማህበረሰብ ተሳትፎ በማህበረሰብ ውስጥ የሰዎች ተሳትፎ ተብሎ የሚገለጽ ሲሆን በተለያዩ ተግባር 1.11 ፕሮጀክቶች ውስጥ የራሳቸውን ማህበራዊ ችግሮች የሚፈቱበት መንገድ ነዉ፡፡ተማሪዎች በግለሰብና በማህበረሰብ መካከል ያለዉን ግንኙነት አስፈላጊነት መገንዘብ አለባቸዉ፡፡ምክንያቱም የሰዉ ልጅ ወላጆችህ ግብር እየከፈሉ ነው? ለምን ግብር እንደሚከፍሉ ትጠይቃላችሁ? በማህበረሰቡ ዉስጥ ይገኛል፤ ተማሪዎች ደግሞ የዚሁ አንድ አካል በመሆናቸዉ ከማህበረሰቡ ተነጥለው መኖር አይችሉም፡፡ ግብርበግለሰብ ወይም በዜጎች ለሀገራቸው የሚከፍሉት የዉዴታ ግዴታ የገንዘብ ልክ ማለት ንቁ ዜጋ፡-በአካባቢው፣በማኅበረሰቡ፣በሀገር ዜጋ፡- ወይም በዓለምአቀፍ ደረጃ የነቃ ተሳትፎ የሚያደርግ ነዉ።በሁሉም የአለም ሀገራት መንግስት በዋናነት ብዙ ወጪዎችን ለመሸፈን የሚሰበስበዉ ገቢ ሰዉ ነዉ፡፡ ግብር ይባላል፡፡ ተማሪዎች ማህበረሰቡን በማሻሻል እና በማጠናከር ረገድ ትልቅ ሚና መጫወት ይችላሉ።ቀላሉ መንግስትም በግብር መልክ በሰበሰበዉ ገንዘብ በርካታ ስራዎችን ያከናዉናል፡፡ ለምሳሌ ለመሰረተ- እውነታ ከተባብረን እንቆማለን ከተከፋፈልን እንወድቃለን።ማህበረተሰብ የዚህ አንድነት መገለጫ ልማት ግንባታ፣ ለደህንነት ለማሕበራዊ አገልግሎቶች እና ለሌሎች የዕለት ተዕለት የመንግስት ነው።ስለዚህ ወንዶች እና ሴቶች በሁሉም እድሜ እናሙያዎች ያሉ በሙሉ ህብረተሰቡን ለማገልገል አስተዳደራዊ ወጪዎች ይዉላል፡፡ ስለዚህ አስፈላጊ ከሆኑ የዜግነት ግዴታዎች ወይም ኃላፊነቶች ያላሰለሰ ጥረት ማድረግ አለባቸው። አንዱ ግብር መክፈል ነው። ማጥናት የተማሪዎች ዋና ሥራ ቢሆንምወጣትነትና ጉልበት ያላቸው በመሆናቸው በትርፍ 1.4.6 የትራፊክ ደንቦችን ማክበር ጊዜያቸው በተለያዩ የማህበራዊ ስራዎች ውስጥ መሳተፍይገባቸዋል፡፡ የትራፊክ ህጎችን ሁልጊዜ ማክበር አንዱ ቅድሚ የሚሰጠዉ የኃላፊነት ተግባራችንነው።ከዚህ 1) ተማሪዎች የትምህርት ዘመቻ ላይ ንቁ ተሳትፎ ማድረግ አለባቸው። በታች ያለው መዝሙር ስለ ትራፊክ ህጎችና ደንቦች እንዴት እንደምናከብር ይገልጻል፡፡ 2) ማንበብና መጻፍ የማይችሉትን ማንበብና መጻፍ ማስተማር ይችላሉ። 3) የደም ልገሳ ፣ በተለያዩ የስፖርት ክበባት፣ በጤና ማዕከላት፤ በቤተ-መፅሐፍት ወዘተ በመሳሰሉት ብዙ ሰዎችን በመንከባከብ ላይ ያግዛሉ። 4) በዕቁብ፣ በሎተሪ እና በመንግስት እርዳታ ገንዘቦችን በማሰባሰብ የበጎ አድራጎት ትርኢቶችን በማዘጋጀት የተቸገሩትን ይረዳሉ፡፡ 5) ተማሪዎች የጥቂቶችን ፀረ-ማህበራዊ ተግባራትንናሙሰኞች በመታገል ኃላፊነታቸዉን ይወጣሉ። 6) አደንዛዥ እጾችን እና መጠጦችን ከአካባቢያቸው ለማጥፋት ተግተው ይሰራሉ። ምስል 1.2፡ታላቅ ወንድም እና ታናሽ እህት አረንጓዴው መብራት ሲበራ በእግረኛ ማቋረጫዉ ተግባር 1.10 ላይ አብረው ሲሻገሩ በማህበረሰባችሁ ውስጥ ከላይ ከተጠቀሱት ማህበራዊ ስራዎች ላይከዚህ በፊትንቁ ተሳትፎ አድርጋችኋል? መልስህ/ሽ 'አዎ' ከሆነ ከክፍል ጓደኛህ/ሽ ጋር በጋራ ተወያዩበት፡፡ ከአሁን በኋላ በማህበረሰብ ውስጥ በንቃት ለመሳተፍ ፍላጎት አላችሁ? 12 13 የተማሪ መፅሐፍ የተማሪ መፅሐፍ የግብረ ገብ ትምህርት የግብረ ገብ ትምህርት ጎበዝ ተማሪዎች ጠንቃቃ ናቸው፤ መንገድ ሲያቋርጡ ግራ ቀኝ አይተው፤ በዜብራ በኩል የቤተሰብ እጅ ይዘው ፤ አረንጓዴው ምልክት መብራቱን አይተው፤ መንገድ ላይ ሲጓዙም ግራቸውን ይዘው ነው። ምስል 1.3፡የትራፊክ ደንቦችን እንዴት ማክበር እንደሚቻል መዝሙሩን ዘምሩ ተግባር 1.12 ምስል 1.4: 10ሩ የትራፊክ ደንቦች ከላይ ያለውን መዝሙር አብራችሁ ከዘመራችሁ በኋላ መንገድ 1.4.7 አካባቢን መንከባከብ ስታቋርጡ ምን እንደም ታደርጉ በክፍል ዉስጥ ተወያዩበት፡፡ አካባቢን መንከባከብ ሌላዉ የሁላችንም ግዴታ ብቻ ሳይሆን በአካባቢ ላይ የሚደርስን ከባድ ጫና የምናሸንፍብት መንገድም ጭምር ነው። ተግባር 1.13 አካባቢ ማለት ሰዎች በሚኖሩባቸው ዙሪያዎች ያሉ ማናቸውም ነገሮች የሚያጠቃልል ነገር በትራፊክ ደንቦች መሰረት የሚከተሉትን ጥያቄዎች መልሱ፡፡ ነው፡፡ የአካባቢ ኃላፊነት በንፁህ አካባቢ ዉስጥ መኖርን ማረጋገጥ ነዉ፡፡ “ቀይ መብራት” ማለት ምን ማለት ነው? ተግባር 1.14 "ቢጫ መብራት" ማለት ምን ማለት ነው? ከዚህ በታች ያሉትን ሥዕሎች በደንብ ተመልከቱ እና የታዘባችሁትን ፃፉ፡፡ "አረንጓዴ መብራት" ማለት ምን ማለት ነው? አካባቢን መንከባከብ አስፈላጊ ነው? አስሩ የትራፊክ ደንቦች፡ 1. በመንገድ ላይ ደህንነታችንን ለመጠበቅ የትራፊክ ደንቦችን ማወቅ ያስፈልጋል፡፡ 2. መንገድ ስትሻገሩ አትቸኩሉ፡፡ 3. የመንገድ ዳር ምልክቶችን አክብሩ፡፡ 4. ቀይ ሲበራ ቁሙ፡፡ 5. አረንጓዴ ሲበራ ሂዱ፡፡ 6. የመኪና በር ሲከፈት ከአጠገባቺሁ ያለዉን ተመልከቱ፡፡ 7. በሚፈጥን ተሽከርካሪ አጠገብ አትሂዱ፡፡ 8. መታጠፊያ ላይ አታቋርጡ፡፡ 9. በእግረኛ ማቋረጫ ላይ ብቻ ተሻገሩ፡፡ 10. እጃቺሁን በመስኮት አታዉጡ፡፡ ምስል 1.5: አካባቢን መንከባከብ እና አለመንከባከብ 14 15 የተማሪ መፅሐፍ የተማሪ መፅሐፍ የግብረ ገብ ትምህርት የግብረ ገብ ትምህርት 1.5. የምዕራፉ ማጠቃለያ ኃላፊነት ለምን አስፈላጊ እንደሆነ ለመረዳት ሰዎች ኃላፊነታቸዉን በአግባቡ ባይወጡ በሕይወት ዉስጥ ምን ሊፈጠር እንደሚችል መገመት ነዉ፡፡ ማነኛዉም ሰዉ አደርገዋለሁ ያለውን ካላደረገ አንዱ ሌላውን እንዴት ያምናል? እያንዳንዱ ሰው የራሱንና የአካባቢዉን ንጽህና ካልጠበቀ እንዴት በጤናማ አካባቢ ዉስጥ መኖር እንችላለን? ወላጆች ለልጆቻቸው ተጠያቂ ካልሆኑ እና ልጆችም በበኩላቸዉ ተጠያቂ ካልሆኑ ለምሳሌ የቤት ስራቸው ካልሰሩ ወይም በመኪና መንገድ ላይ ቢጫወቱ ምን ይመስላችኋል? ምስል 1.6: የተጠበቀ እና የተበከለ አካባቢ ቁልፍ ቃላት፡ ግሪኮች እንደሚሉት ማህበረሰብ ሰልጥኗል ወይም አድጓል የሚባለዉ አዋቂዎች ችግኞችን በመትከል ከእነሱ አልፈዉ ለልጅ ልጆቻቸዉ ማሰብ ሲጀምሩ ነዉ፡፡ ኃላፊነት ኃላፊነትን መወጣት አባት፡ አንድ ቀን ኃላፊነት የሚሰማው ዜጋ ጠቃሚዉን ነገር አይተህ ታደንቅ ይሆናል፡፡ ተጠያቂ መሆን ቃል-ኪዳን ሌሎችን መርዳት ሀብትን በአግባቡ መጠቀም ንቁ ዜጋ ግብር መክፈል የትራፊክ ህጎችና ደንቦች ልጅ፡ አመሰግንሃላሁ አባቴ ምስል 1.7: ዛፎችን የመትከል አስፈላጊነት 16 17 የተማሪ መፅሐፍ የተማሪ መፅሐፍ የግብረ ገብ ትምህርት የግብረ ገብ ትምህርት የማጠቃለያ መልመጃ 1.1 (ሀ) የሂሩት ኃላፊነት ምን ነበር? ትዕዛዝ I፡የሚከተሉትን ዓረፍተ ነገሮች ትክክል ከሆኑ እዉነት ስህተት (ለ) ኃላፊነት ነበረባት? ከሆኑ ደግሞ ሐሰት በማለት መልሱ፡፡ (ሐ) ድርጊቷ ሊያስከትሉ የሚችሉት ውጤቶችምንድናቸው? 1) ህግን መጣስ በጭራሽ ትክክል አይደለም። 4) ኤክራም ለልደትዋ አዲስ ብስክሌት ተሰጣት እና ወላጆቿ በአግባቡ ይዛ እንድትጠቀምበት 2) ውሸት መናገር ጥሩ ነው። ይፈልጋሉ ።ኤክራም ብስክሌቷን ከአባቷ መኪና ጀርባ ባለው የመኪና መዉጫ ላይ አስቀምጣቁርስ 3) እስክሪብቶ መዋስ እና አለመመለስ ስህተት ነው። ልትበላ ወደ ቤትሮጣ ገባች። የኤክራም አባት በፍጥነት እየወጣ ነበርና ብስክሌቱን ባለማየቱበመኪናዉ 4) ለተቸገሩ ገንዘብ መስጠት የለባችሁም፡፡ ወጥቶበት ተሰባበረ። (ሀ) የኤክራም ኃላፊነት ምን ነበር? 5) ማጭበርበር ሁልጊዜ ስህተት ነው። (ለ) ተጠያቂው እሱ ነበር? ትዕዛዝ II፡ ከዚህ በታች ያሉትን እያንዳንዱን ታሪክ አንብቡና ለጥያቄዎቹ መልስ ስጡ። (ሐ) ድርጊቶቹ ሊያስከትሉ የሚችሉት አንዳንድ ውጤቶች ምንድናቸው? ትዕዛዝ III፡ ከተሰጡት አማራጮች ውስጥ ትክክለኛዉን መልስ የያዘውን 1) ሙሉ የ5ኛ ክፍል ተማሪ ነች። ሙሉ ከትምህርት ሰዓት በኋላ ታናሽ እህቷን በትምህርት ቤቷ ፊደል ምረጡ። መውጫበር ላይ ጠብቃ ወደ ቤት ይዛት መሄድ ይጠበቅባታል፡፡የሙሉ ጓደኞች ደግሞ ከሙሉ ጋር 1) በፍፁም መዋሸት የለብህም ወይም ሁልጊዜም እውነትን ተናገር ምክንያቱም--------------------- ለተወሰኑ ደቂቃዎች አብረዋትመጫዎት ይፈልጋሉ፡፡ ሙሉም ሳታውቀው እህቷ ጋር ሳትሄድላት 30 ደቂቃ አለፈ፡፡ (ሀ) ሐቀኛ ሰው መሆን አስፈላጊ ነው። (ሀ) የሙሉ ኃላፊነት ምን ነበር? (ለ) ውሸት ወደ ችግር ውስጥ ሊያስገባህ ይችላል ወይም ሐቀኛ ስትሆን ሰዎች ይወዱሃል፡፡ (ሐ) መዋሸት ስህተት ነው እና እውነትን የመናገር ግዴታ አለብህ። (ለ) ተጠያቂዋሙሉ ነበረች? (መ) ሁሉም። (ሐ) ድርጊቷ ሊያስከትለውየሚችለዉ አንዳንድት ውጤቶችምንድናቸው? 2) በፍጹም መስረቅ የለብህም ምክንያቱም………………………………………………..……… 2) ገመዳ በትምህርት ቤት ሜዳ ከጓደኞቹ ጋር እግር ኳስ ይጫወት ነበር። እናቱ ለምሳ 6፡00 ሰዓት (ሀ) ከሰረቅክ ታማኝ አደለህም ወይም ስግብግብ ሰው ነህ። ቤት እንዲደርስ ነግራዋለች። 5፡00 ስዓት ላይ የገመዳ ጓደኞች 1፡00 ሰዓትያህል ብቻ መጫወት ፈለጉ፡፡ ነገር ግን ገመዳ በሰዓቱ ወደ ቤት መሄድ ካልጀመረ በ 6፡00ሰዓት ቤቱ እንደማይደርስ (ለ) ከተያዝክ እንደ መታሰር ያሉ መዘዝ ሊያጋጥምህ ይችላል። ያውቅ ነበርና ወደ ቤቱ አመራ። (ሐ) መስረቅ መጥፎ ነው እና ማንም የሌላውን ሰው ንብረት ለመውሰድ መብት የለውም፡፡ (ሀ) የገመዳ ኃላፊነት ምን ነበር? (መ) ሁሉም። 3) ማካፈል ጥሩ ነው ምክንያቱም……………………………………..……………..…. (ለ) ተጠያቂው እሱ ነበር? (ሀ) ካጋራህ ለጋስ ሰው ነህ እና ለጋስ መሆን ጥሩ ነው። (ሐ) ድርጊቶቹ ሊያስከትሉ የሚችሉት አንዳንድ ውጤቶች ምንድናቸው? (ለ) ብታካፍል ሌሎችም ያካፍሉሃል። 3) ሂሩት እሁድ አያቷን በጓሮ የአትክልት ሥራትረዳለች ተብሎ ይጠበቃል፡፡ቀኑ ዝናባማ በመሆኑ (ሐ) ማጋራት ሲባል ለጋስ እና ደግሰው ማለት ነዉ እነዚህም መልካም ባሕርያት ናቸው። መሄድ አትፈልግም ነገር ግን አያቷን ማገዝ እንዳለባትታውቃለች፡፡ ሂሩት የዝናብ ካፖርትዋን እና ቦት ጫማዋን ለብሳ አያቷን ለማገዝ ወጣች። (መ) ሁሉም። 18 19 የተማሪ መፅሐፍ የተማሪ መፅሐፍ የግብረ ገብ ትምህርት የግብረ ገብ ትምህርት 2.1 ጠንካራ የስራ ባህል ምዕራፍ ሁለት ጠንካራ የስራ ባህል ምንድን ነው? ጠንካራ የስራ ባህልን ስንመለከት ሁለት ወሳኝ ሀሳቦችን በአጭሩ ማብራራት ያስፈልጋል። እነዚህም ባህል እና ታታሪነት ናቸዉ፡፡ባህል ማለት ግለሰባዊና ማህበራዊ አሰራሮችን ለመምራት ከትዉልድ ወደ ትዉልድ የሚተላለፍ የማህበራዊ ቡድን መንፈሳዊናቁሳዊ አካላት ስብስብ ነዉ፡፡ ይህም ጠንካራ የስራ ባህል ቋንቋን፣ ልምድን፣ወግን፣የአኗኗር መንገድን ፣እሴትን፣እዉቀትን የመሳሰሉትን ያጠቃልላል፡፡ ባህል ሰፊ ጽንሰ-ሀሳብየያዘ ሲሆን እያንዳንዱ ሰዉ የራሱ የሆነ ባህል ያለዉና በዚህም ራሱንና ሌሎችን የሚያይበት ዓለም ነዉ። ባህል ባህሪያችንና እምነታችንን ለመያዝ ትልቅ ሚና አለዉ፡፡ ባህል በመዝገበ ቃላት ትርጉም መሰረት በማህረሰብ ዉስጥ የሚተላለፍ አጠቃላይ ባህሪ፣እምነት፣ጥበብ፣ ተቋም/ስሪት፣አስተሳሰብና የመሳሰሉት እንደሚያጠቃልል ያሳያል፡፡ ሌላው ማብራሪያ የሚያስፈልገው ቃል ታታሪነት ወይም ጠንክሮ መሥራት ነው። ጠንክሮ መሥራት ወይም ታታሪነት ማለት ጊዜና ጉልበትን ለአንድ የተወሰነ ስራ ወይም ተግባር በመደበኛነት ማዋል መግቢያ ማለት ነው።ሥራ የማህበራዊ እውነታና የሕይወት መሰረት ነዉ። ከዚህ በፊት በነበረዉምዕራፍ ውስጥ ስለ ኃላፊነት ትርጉም ፣ አስፈላጊነት እና ዓይነቶች ተምራችኋል።በዚህ ምዕራፍ ውስጥ ደግሞ ስለ ጠንካራየስራ ባህልአስፈላጊነት፣የንባብ ባህል ፣ የማንበብ ክህሎትን ለማዳበር የሚረዱ ስልቶች ትማራላችሁ፡፡ የመማር ውጤቶች፡ ተማሪዎች ይህንን ምዕራፍ ተምራችሁ ስታጠናቅቁ፡- ጠንካራ የስራ ባህልን ጽንሰ-ሀሳብ ታብራራላችሁ። ምስል 2.1፡ የታታሪ ሰዎች ሥዕል ጠንካራ የስራ ባህል አስፈላጊነት ግምት ውስጥ ታስገባላችሁ። በትጋት መስራት እና በባህል መካከል ያለው ግንኙነት ምንድን ነው? የታታሪ ሰራተኛ ባህሪያትን ትዘረዝራላችሁ። በዓለም ላይ ያሉ አንዳንድ ሰዎች ለምንድን ነው ከሌሎች በበለጠ በፍጥነት የሚያድጉት? ለምን የንባብ ልምድን እና ስልቶቹን እንዴት ተግባራዊ ማድረግ እንደሚቻል ታሳያላችሁ። አንዳንድ ሰዎች ደግሞ ያላደጉ እና ኋላ ቀር ሆኑ? ለምሳሌ ቻይናዉያን በፍጥነት ያደጉት በጠንካራ የስራ ባህላቸዉ ነዉ፡፡ ስራችሁንእንዴትበብቃት ማቀድ እንደምትችሉ ታሳያላችሁ። ምስል 2.2: ታታሪሰዎች ምስል 2.2: ታታሪሰዎች 20 21 የተማሪ መፅሐፍ የተማሪ መፅሐፍ የግብረ ገብ ትምህርት የግብረ ገብ ትምህርት ስለዚህ ባህልበትጋት ወይም በታታሪነት ላይ ቀጥተኛ ተጽዕኖ ይኖረዋል፡፡ የመሳሰሉትን በማሳካት ረገድ ትልቅ የጀርባ አጥንት ሆኖ ጠቅሞናል፡፡ ነገር ግን ይህ እሴታችን አሁን አሁን እየተዘነጋና ትኩረት እያጣ ይገኛል፡፡ የምንፈልገው ስራ እና የሚያጠነክረን የስራ ባህል! ኢትዮጵያ “የሰዉ-ልጅ መገኛ” ተብላ ትጠራለች፤ ይህቺ በታሪክ ቀደምት የሆነች ሀገር ስኬት በመታደል ነው ወይስ ጠንክሮ በመሥራት? አንዳንድ ታዋቂ ሰዎች እንደሚሉት ጠንክሮ የአክሱምንሀውልት፣የላሊበላን ውቅር አብያተ ክርስቲያናት፣የጎንደርን ግንብ፣ የኮንሶን እርከን፣የሀረር መሥራት ዕድልን ያመጣል፡፡ለምሳሌ፡ቶማስ ጄፈርሰን እንዳሉት “በሰራሁ ቁጥር ብዙ ዕድል ያለኝ ጀጎል እና ሌሎችንም አስደናቂ ታሪካዊ ቅርሶችን መስራት የቻሉ ኢትዮጵያውያን የነበሩ ቢሆንም ይመስለኛል” (የቶማስ ጄፈርሰን ጥቅሶችን ተመልከቱ) እና ጄኔራል ኮሊንፓ ውል እንዳሉት አሁን ላይ ያለዉ ትዉልድ ግን ይህንን ማስቀጠል አልቻለም፡፡ከዚህም በተጨማሪ በሀገሪቱ ያለዉ " ለስኬት ምንም ሚስጥሮች የሉትም።ስኬት የዝግጅት፣የልፋት፣ከውድቀት የመማር ውጤት ሰፊ የተፈጥሮ ሀብት ቢሆንም በደካማ የስራ ባህል ምክንያት ሁሉም እኩል ተጠቃሚ አልሆነም፡፡ ነው።" ስለዚህ አንድ ሰዉ ጥገኛ መሆን ያለበት ትጋት ላይ እንጂ እድል ላይ መሆን የለበትም። የዛሬ ወጣቶች እና ጎልማሶች አገራቸው ዛሬ ካለችበት ኋላቀርነት እንድ ትላቀቅ ለማድረግ ጠንክራ ተግባር 2.1 የሥራ ባህልን ማዳበር ተቀዳሚ ተግባራቸዉ መሆን አለበት፡፡ 1) አንዳንድ የኢትዮጵያዉያንን የስራ ባህልን ዘርዝሩ። 2) በአካባቢያችሁ ለየት ያሉ የስራ ባህሎች የትኞቹ ናቸው? 3) በባህልና በታታሪነት መካከል ያለውን ትስስር እንዴት ታዩታላችሁ? 4)በየትኛዉ ነዉ የምታምኑት ጠንክሮ በመስራት ወይስ በዕድል? ለምን? 2.2 ጠንካራ የስራ ባህል አስፈላጊነት ምስል 2.3፡ የኢትዮጵያውያን ጠንካራ የስራ ባህል ጠንክሮ መሥራት መልሶ ዋጋ ይከፍላል! ሁልጊዜምጠንክራችሁ ማንበባችሁንናማጥናታችሁንቀጥሉ በአጠቃላይ ጠንክሮ የመስራት ባህል ድህነትን ለማጥፋት እና በፍጥነት ለማደግ ያስችለናል። እንዲሁም ራሳችሁን መንከባከባችሁን ለአፍታም ቢሆን አትዘንጉ ብዙም ሳይቆይ ድካማችሁ ይህም የሀገሪቱን የሰው ሀብትና የተፈጥሮ ሀብት ለመጠቀም ያስችለናል። ሁሉ ፍሬያማ ይሆናል! የዛሬ ድካማችሁ ለነገ መልካም እረፍታችሁ ነዉ! ይህ ለተማሪዎች እና ለወጣቶች የተጠቆመ የተነሳሽነት መልዕክት ነው፡፡ሰዎች ለህልማቸው ስኬት ጠንክረው እንዲሰሩ ተግባር 2.2 የሚያበረታታ ነዉ፡፡ 1) ጠንካራ የሥራ ባህልለምን አስፈለገ? እናንተስእንደ አምስተኛ ክፍል ተማሪዎች በትምህርት ቤት ውስጥም ሆነ ከትምህርት ቤት ዉጭ 2) በትጋት በመስራት ታምናላችሁ? ምን ዓይነት ሥራ መሥራት ይጠበቅባችኋል? 3) የስራባህላችንንእንዴትታዩታላችሁ? በትምህርት ቤት ውስጥ ያለው የሥራ ባህል እና በሥራ ዓለም ላይ ያለው የሥራ ባህል ልዩነት አለው፡፡በሥራ ዓለም እና በትምህርት ቤት መካከል ያለው ዋናዉ ልዩነት በትምህርት ቤት ውስጥ 4) በአካባቢያችሁያሉየጠንካራ ስራ ባህል መገለጫዎችምን ምንናቸው? ያለው ጥረት ተማሪዉን ብቻ የሚመለከት ሲሆንለምሳሌ ተማሪዉ ጠንክሮ ባይሰራ ዋነኛዉ ተጎጂ ራሱ ሲሆን በስራው አለም ላይ ግን የአንድ ግልሰብ ጠንክሮ አለመስራት ወይም ስህተቶች በሌሎች ሰዎች ላይም ተጽዕኖ ያሳድራል፡፡ እኛ ኢትዮጵያዉያን በታሪካችን ዉስጥ ጠንካራ የስራ ባህል እንዳለን ይታወቃል፡፡ ይህ ጠቃሚ እሴታችን በነፃነትእንድንኖር፣ የአገር ፍቅር ስሜት እንዲኖረን፣ ብዝሃነት ተቀብለን እንድንኖር እና 22 23 የተማሪ መፅሐፍ የተማሪ መፅሐፍ የግብረ ገብ ትምህርት የግብረ ገብ ትምህርት 2.3 የታታሪ ሰራተኛ ባህሪያት ጠንካራ የስራ ባህልን መልመድ ለምን ይጠቅማል? ትምህርታችሁን ጠንክራችሁ ታጠናላችሁ? መልሳችሁ አዎከሆነ የዚህ መገለጫዎቹ ምንድንናቸው? ልጅን እንዴት ጠንክሮ መሥራት እንዳለበት ማስተማር እንደበደል ሊወሰድ ይችላልን? እያንዳንዱ ተማሪ ጎብዝ ወይም ታታሪ የመሆን አቅም አለው።ይህንን ለማድረግና ለመጀመር ባህላችን የልጆችን ደህንነት ለማረጋገጥ የሚረዱ ብዙ አስደናቂ እድገቶችን አድርጓል። በአንዳንድ ተማሪዎች ትምህርት በሚሰጥበት ጊዜ በሰዓቱ ትምህርት ገበታ ላይ መገኘትና መከታተል ሁኔታዎች ቤተሰቦች ለልጆቻቸው የሚያስፈልጋቸውን ሁሉ ላያሟሉ ይችላሉ።ስለሆነም ወላጆች እንዲሁም መምህሩ የሚሰጠውን ስራ በተሰጠዉ ጊዜ ሰርቶ ማስረከብ፤ትኩረታቸዉንም ይህንን ለልጆቻቸዉ በጊዜ ሂደት ሊሳካ እንደሚችል ማስተማርና ማስገንዘብ ይጠበቅባቸዋል። በትምህርታቸዉ ላይ ብቻ በማድረግ እና ያልገባቸዉንም ጥያቄዎች በመጠየቅ ታታሪነታቸዉን አንድን ልጅ እንዲሠራ ማስተማር መጉዳት አይደለም፡፡ልጆችን ስራ የምናለማምዳቸዉ ለጥቅማችን ማሳየት ይችላሉ። ሳይሆን እንዴት መስራት እንዳለባቸዉ እንዲማሩና ጥሩ የስራ ባህልን እንዲያዳብሩ ለመርዳት ነዉ፡ ከዚህም ባሻገር ተማሪዎች የተሰጣቸዉን ተጨማሪ ተግባር በጋራ በማጥናትና በመስራት ቀድመዉ ፡ስለዚህ ልጆችን ስራ ማስተማርና ማለማመድ የልጆች ጉልበት ብዝበዛ ሳይሆን ለወደፊቱ አዎንታዊ በማጠናቀቅ የተሻለ ዉጤት ማስመዝገብ ይችላሉ፡፡ የሆነ ጠንካራ የስራ ባህልንና እሴትን ይዘዉ እንዲያድጉ ለመርዳት ነዉ፡፡ ዛሬ ላይ የምትሰራዉ ስራ ጥቅሙ ለአንተ/ቺ ነው፡፡ ልጆች ከእድሜያቸዉ ጋርአብሮ የሚሄድ ስራ ቢሰጣቸዉ የሚሰሩት በደስታ ነዉ፡፡ ለስራ የምንሰጠዉ ዋጋ በጣም አስፈላጊ ነዉ፡፡ ልጅን በሚገባው ጊዜና መንገድ አስተምረው ወይም አስጀምረዉ እንደሚባለው! ልጆች ጠንክሮ መሥራትን ከለጋነት ዕድሜያቸው ጀምረው ከለመዱ በቀሪው የሕይወት ዘመናቸው ሁሉ ጠቃሚ ልምድ ወይም ባህል ሆኖ ውጤታማ ያደርጋቸዋል፡፡ ከዚህ በታች የተቀመጡት መገለጫዎች ታታሪ ተማሪዎች የሚያደርጓቸውና መምህራኖቻቸውም ማየት የሚፈልጓቸው ተግባራት ናቸው። ታታሪ የሆኑ ተማሪዎች፡- ምስል 2.5: የቡድን ጥናት ታታሪ ተማሪ ማነው? አንተ/ቺ ታታሪ ተማሪነህ/ሽ? 1) በመደበኛነት ትምህርታቸውን ይከታተላሉ፤በሰዓቱም ወደ ትምህርት ቤት ይመጣሉ። ታታሪ ተማሪ ለትምህርቱ ስኬት አስተዋፅዖ ያላቸውን ባህሪያት ያንጸባርቃል፡፡እንደዚህ አይነት 2) በድንገት ያመለጧቸው ማስታወሻዎች ወይም ሌሎች ስራዎች ካሉ ከሌሎች ተማሪ የመማር ሂደቱን የበለጠ ለማጠናከር ሌሎችን በማገዝና እሱምከሌሎች የተሻለዉን ተማሪዎች ወይም ከመምህራቸው ላይ ይፅፋሉ ወይም ይወስዳሉ። በመውሰድ፣ትምህርት ቤቱ የሚያቀርባቸው እድሎች በመጠቀም እና ጠንክሮ በመሥራት የጎበዝ 3) የቤት ስራቸውን በሰዓቱ ያጠናቅቃሉ። ተማሪነትን ባህሪያት ያሳያል። ያለዉ የተፈጥሮ እውቀት ምንም ይሁን ምን እውነታዎችን እና 4) በክፍል ውስጥ ለሚሰጥ ትምህርት ትኩረት ይሰጣሉ፤ጥያቄዎችን ይጠይቃሉ፤በክፍል ክህሎትን የመማር እና የመተግበር አቅሙን ለማሻሻል ሁለጊዜም ጥረት ያደርጋል።ጎበዝ ተማሪ ውይይቶች ይሳተፋሉ። በባህሪው ውስጥ ያሉትን ጉድለቶች በደንብ ይገነዘባል እናም እነዚህን ለማሻሻል መንገዶችን ይፈልጋል።ፈጣንየሆነ ጥረት በማድረግ በመጨረሻም ለጥሩ ውጤት ይበቃል። በሌላ አባባል ትጉህ 5) ከመደበኛ ትምህርት ውጭ በልዩ ልዩ ክበባት ውስጥ ይሳተፋሉ። ወይም ታታሪ ተማሪ በትምህርት ህይወቱ ስኬታማ የመሆን እድል አለው። 6) ከክፍል ውጭ ከመምህራቸው ጋር በመገናኘት ትርጉም ያለው ውይይት ለማድረግ በዚህ ሁኔታ ተማሪዎች በትምህርት ቤት ያሳዩትን ትጋት ለወደፊት ህይወታቸዉጥሩ የሥራላይ ቅድሚያ ይሰጣሉ፡፡ ሥነ-ምግባርንናጠንካራየስራ ባህል ይሆናቸዋል፡፡ 7) በመማርሂደትውስጥንቁተሳትፎ ያደርጋሉ፡፡ 24 25 የተማሪ መፅሐፍ የተማሪ መፅሐፍ የግብረ ገብ ትምህርት የግብረ ገብ ትምህርት 8) በክፍል ውስጥ የተማሩትን ትምህርት ለማጠናከር ከመደበኛው ክፍል ውጪ ያጠናሉ፡፡ ከላይ ከተጠቀሱት የታታሪ ተማሪ መገለጫዎች ዉስጥ በምን ያህሎቹ ላይ ትስማማላችሁ? ተግባር 2.3 1) የታታሪ ተማሪዎች ዋና ዋና ባህሪያት ምንድን ናቸው? 2) ስለ ህጻናት ጉልበት ብዝበዛ ምን ታውቃላችሁ? 3)በልጆች ላይ ከሚደርስ ጥቃትስ የሚለየው በምንድን ነው? 3) ከእድሜያችሁ አንፃር ለ እናንተ ተገቢ የምትሏቸው ስራዎችምን ምን ናቸው? ምስል 2.6 በቤት ውስጥ የምታጠና ሴት ልጅ ማንበብ ሰውን አዋቂ ያደርጋል ከዚህም በላይ ችግሮችን ለመፍታት ያስችላል፡፡ ነገር ግን አንድ ሰው የማንበብ ልምዱን እንዴት ያዳብራል? ከዚህ በታች የተዘረዘሩት መንገዶች የንባብ ልምድን ለማዳበር የሚያግዙ ናቸው። 2.4 የንባብ ባህል 1) በየቀኑ ለማንበብ ጊዜ መድቡ፤ከሚኖራችሁጊዜ ከ5-10 ደቂቃዎች ብቻ ሊሆን ይችላል፡፡ ነገርግን ንባብ ምንድነው? በቀን ዉስጥ ቢያንስ አንድ ጊዜ መፅሐፍ በመግለጥ የማንበብ ልምድን ለማዳበር ሞክሩ፡፡ለምሳሌ መምህራን ተማሪዎቻቸው ቋንቋን አቀላጥፈው እንዲናገሩና እንዲፅፉ እንዲሁም የተሰጠን ፅሁፍ ሲመገቡ ወይም ሻይ ሲጠጡ ወይም ከመኝታ በፊት የማንበብ ልምድን ማዳበር ጥሩ መንገድ ነው፡ አንብበው እንዲረዱ ለማስቻል የተለያዩ ዘዴዎችን ይጠቀማሉ፡፡እነዚህም የቋንቋ ክህሎቶች ይባላሉ ፡ በየቀኑ በተመሳሳይ ጊዜ ስናነብ አእምሮአችን ያንን ጊዜ እንደ “የንባብጊዜ” በመውሰድ ልምድ (ማዳመጥ፣ መናገር፣ ማንበብና መፃፍ) ናቸው፡፡ንባብ ከቋንቋ ችሎታዎች መካከልአንዱ ነው። ማድረግይጀምራል። ብሬንስ (1998፣ 2) እንዲህይላል፡- “ንባብ በአንባቢውእናበሚነበበው ፅሁፍ መካከል የሚካሄድ በቀን 4 ጊዜለ 10 ደቂቃዎች ብቻ በመቀመጥ ብታነቡ፣በየቀኑለ 40 ደቂቃ ያህል ማንበብ የተግባቦት ሂደት ሲሆን ውጤቱም መረዳት ይሆናል።“ ቻላችሁ ማለት ነው፡፡ ንባብና የሚነበበው የጽሑፉ አይነት ዓላማው ልዩ እውቀትን፣ችሎታን እና የማንበብ ግንዛቤን 2) ደስ የሚላችሁን መጽሐፍት አንብቡ፤በምታነቡት መጽሐፍ ካልተደሰታችሁ ንባባችሁ እንደ ለማግኘት አንባቢው የተለያዩ ስልቶችን የሚጠቀም ይሆናል።ምክንያቱም አንብቦ የመረዳት ግንዛቤ ቤት ውስጥ ሥራ አሰልቺ ይሆንባችኋል ነገርግን የምትወዱትን መፅሀፍ ስታነቡ በጉዳዩ ውስጥ ትርጉም ከመስጠትም በላይ ነው፡፡ይህም አንባቢው የትኛውን የንባብ ክህሎት በየትኛው የንባብ ትገባላችሁ፤ሀሳቡንም ስለምትወዱት መጽሐፉን ማስቀመጥ አትፈልጉም እናም ?