6ኛ ክፍል ሒሳብ ሙከራ (PDF)

Summary

This document contains math questions for a 6th grade class. It includes various types of arithmetic problems, fractions, percentages, and basic calculation questions. The document is focused on mathematics. This could be a past math exam or practice assessments.

Full Transcript

**[፩.የሚከተሉትን ጥያቄዎች ካነበባችሁ በኋላ ትክክለኛ መልስ የያዘውን ፊደል በምምረጥ በመልስ መስጫ ወረቀቱ ላይ አጥቁር/ሪ]** 1\. ከሚከተሉት አባባሎች ውስጥ ትክክል ያልሆነው የቱ ነው? 2\. ትንሹ ተተንታኝ ሙሉ ቁጥር ማን ናት? ሀ.2 ለ.4 ሐ.9 መ.6 3\. ከሚከተሉት ውስጥ በትክክል ያልተወዳደረው የቱ ነው? 4\. [\$\\frac{56}{126}\$]{.math.inline} ፣ በዝቅተኛ ሂሳባዊ ቃል ሲገለፅ ትክክል የሆነው የቱ ነው? \ [\$\$\\text...

**[፩.የሚከተሉትን ጥያቄዎች ካነበባችሁ በኋላ ትክክለኛ መልስ የያዘውን ፊደል በምምረጥ በመልስ መስጫ ወረቀቱ ላይ አጥቁር/ሪ]** 1\. ከሚከተሉት አባባሎች ውስጥ ትክክል ያልሆነው የቱ ነው? 2\. ትንሹ ተተንታኝ ሙሉ ቁጥር ማን ናት? ሀ.2 ለ.4 ሐ.9 መ.6 3\. ከሚከተሉት ውስጥ በትክክል ያልተወዳደረው የቱ ነው? 4\. [\$\\frac{56}{126}\$]{.math.inline} ፣ በዝቅተኛ ሂሳባዊ ቃል ሲገለፅ ትክክል የሆነው የቱ ነው? \ [\$\$\\text{\\ \\ \\ \\ \\ \\ \\ \\ \\ \\ \\ \\ \\ \\ }ሀ.\\frac{4}{9}\\text{\\ \\ \\ \\ \\ \\ \\ \\ \\ \\ \\ \\ \\ \\ \\ \\ \\ \\ \\ \\ \\ }\\text{\\ \\ \\ \\ \\ \\ \\ \\ \\ \\ \\ \\ \\ \\ \\ \\ \\ }\\ ለ\\.\\frac{3}{7}\\text{\\ \\ \\ \\ \\ \\ \\ \\ \\ \\ \\ \\ \\ \\ \\ \\ \\ \\ \\ \\ \\ \\ \\ \\ \\ \\ \\ \\ \\ \\ \\ \\ \\ }\\text{\\ \\ \\ \\ \\ \\ \\ \\ \\ \\ \\ \\ \\ }\\ ሐ.\\frac{14}{9}\\text{\\ \\ \\ \\ \\ \\ \\ \\ \\ \\ \\ \\ \\ \\ \\ \\ \\ \\ \\ \\ \\ \\ \\ \\ \\ \\ \\ \\ \\ \\ \\ }መ.\\frac{28}{13}\$\$]{.math.display}\ 5\. 4÷0.5=\_\_\_\_\_\_\_\_ ሀ.2 ለ.8 ሐ.9 መ.16 6\. ከ0.8% ጋር እኩል የሆነው የቱ ነው? ሀ. 0.8 ለ. 0.008 ሐ. [\$\\frac{8}{100}\$]{.math.inline} መ.0.08 7\. የሚኒስትሪን ውጤት ቢያንስ 92 ማምጣት አለብሽ ለሚለው አባባል ትክክለኛው ሒሳባዊ ዓ.ነገር የቱ ነው? ሀ. መ\>92 ለ. መ[\>]92 ሐ. መ[\[\$\\frac{7}{9}\$]{.math.inline} ለ. ሸ\>16 ሐ. ሸ\>63 መ.ሸ\>12 18\. ከሚከተሉት ውስጥ የ450 ብቸኛ ትንትን የቱ ነው? ሀ. 2^2^x 3^2^ x5^2^ ለ. 2 x3^2^ x5^2^ ሐ. 2 ^2^x3 x5^2^ መ. 2 x3^2^ x5 19\. ከምዕራፍ ዕድሜ ግማሽ ላይ 3 ሲነሳ 9 ይሆናል፤ ለሚለውአባባል ሒሳባዊ ዓ.ነገር ሊሆን የሚችለው የቱ ነው? \ [\$\$\\text{\\ \\ \\ \\ \\ \\ \\ \\ }ሀ.\\frac{1}{2}ወ - 3 = 9\\ \\ \\ \\ \\ \\ \\ ለ.\\frac{1}{2}ወ = \\frac{3}{9}\\text{\\ \\ \\ \\ \\ \\ \\ \\ }ሐ.\\frac{3}{2}ወ = 9\\ \\ \\ \\ \\ \\ \\ \\ መ.\\frac{1}{2}ወ + 3 = 9\$\$]{.math.display}\ 20.ከሚከተሉት ውስጥ ኢ-ተጋማሽ ተተንታኝ ቁጥር የሆነው የቱ ነው? ሀ. 5 ለ.9 ሐ.4 መ.100 21\. የ\"8\" እና የ\"8\" እጥፍ ት.ጋ.አ ስንት ነው? ሀ. 8 ለ.16 ሐ.2 መ.4 22\. 1.302×10^5^ በመቁጠሪያ ቁጥር ሲገለፅ ትክክል የሆነው የቱ ነው? ሀ. 1,302 ለ. 130,200 ሐ.130,200,000 መ. 132,000 23\. ከሚከተሉት ውስጥ ኢ-ርቲዕ ወደረኝነትን የሚገልፀው የቱ ነው? ሀ. የአንድ መኪና ፍጥነት እና የጉዞው ርቀት ለ. የአንድ መኪና ፍጥነት እና የሚወስደው ጊዜ ሐ. የተማሪዎች ብዛት ከትራንስፖርት አግልግሎት ሰጭ ብዛት ጋር መ. የአንድ ሶስት እኩልጎነ ሶስት ዙሪያ እና የጎነ ሶስቱ ርዝመት 24\. 6ቀ-4 [\ 16፣ የመስሪያ ክልል መቁጠሪያ ቁጥር ቢሆን የ\"ሀ\" ዋጋ ስንት ነው? ሀ. {10፣11፣12፣\...} ሐ. {8፣7፣6፣\....1} ለ. {9} መ.{9፣8፣\...\...1}

Use Quizgecko on...
Browser
Browser